https://amh.sputniknews.africa
ኪዬቭ በአፍሪካ የሽብር ሥልጠና መስጠትን ጨምሮ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ እና ወታደራዊ ቴክኖሎጂ ግብይት እያፋፋመች ነው - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ኪዬቭ በአፍሪካ የሽብር ሥልጠና መስጠትን ጨምሮ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ እና ወታደራዊ ቴክኖሎጂ ግብይት እያፋፋመች ነው - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ኪዬቭ በአፍሪካ የሽብር ሥልጠና መስጠትን ጨምሮ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ እና ወታደራዊ ቴክኖሎጂ ግብይት እያፋፋመች ነው - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር“ኔቶ እና የአውሮፓ ሕብረት ሀገራት ዩክሬንን በከፍተኛ ደረጃ ማስታጠቃቸው የሚያስከትለውን አደጋ... 20.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-20T20:22+0300
2026-03-20T20:22+0300
2026-03-20T20:25+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/14/3609636_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_7bd64b0468bb2a0709a7e53ce5c20225.jpg
ኪዬቭ በአፍሪካ የሽብር ሥልጠና መስጠትን ጨምሮ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ እና ወታደራዊ ቴክኖሎጂ ግብይት እያፋፋመች ነው - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር“ኔቶ እና የአውሮፓ ሕብረት ሀገራት ዩክሬንን በከፍተኛ ደረጃ ማስታጠቃቸው የሚያስከትለውን አደጋ ሩሲያ ደጋግማ ስታስጠነቅቅ ቆይታለች። ለዩክሬን የሚቀርቡ የጦር መሣሪያዎችን የክትትል ሂደት በቂ ባለመሆኑ፣ መሣሪያዎቹ በየትኛውም ቦታ ሊገኙ ይችላሉ” ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ተናግረዋል። ቃል አቀባይዋ ይህንን አስተያየት የሰጡት፣ የሕንድ ብሔራዊ የምርመራ ኤጀንሲ በሽብርተኝነት ተግባር ላይ ተሳትፈዋል በሚል የዩክሬን እና የአሜሪካ ዜጎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ተከትሎ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/14/3609636_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_b7ad597c4d600d612ee7a966fc2830e1.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኪዬቭ በአፍሪካ የሽብር ሥልጠና መስጠትን ጨምሮ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ እና ወታደራዊ ቴክኖሎጂ ግብይት እያፋፋመች ነው - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
20:22 20.03.2026 (የተሻሻለ: 20:25 20.03.2026) ኪዬቭ በአፍሪካ የሽብር ሥልጠና መስጠትን ጨምሮ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ እና ወታደራዊ ቴክኖሎጂ ግብይት እያፋፋመች ነው - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር“ኔቶ እና የአውሮፓ ሕብረት ሀገራት ዩክሬንን በከፍተኛ ደረጃ ማስታጠቃቸው የሚያስከትለውን አደጋ ሩሲያ ደጋግማ ስታስጠነቅቅ ቆይታለች። ለዩክሬን የሚቀርቡ የጦር መሣሪያዎችን የክትትል ሂደት በቂ ባለመሆኑ፣ መሣሪያዎቹ በየትኛውም ቦታ ሊገኙ ይችላሉ” ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ተናግረዋል።
ቃል አቀባይዋ ይህንን አስተያየት የሰጡት፣ የሕንድ ብሔራዊ የምርመራ ኤጀንሲ በሽብርተኝነት ተግባር ላይ ተሳትፈዋል በሚል የዩክሬን እና የአሜሪካ ዜጎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ተከትሎ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X