ማላዊ በከባድ ዝናብ እና ጎርፍ ተመታች

ሰብስክራይብ

ማላዊ በከባድ ዝናብ እና ጎርፍ ተመታች

​የማላዊ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር መምሪያ ባወጣው መግለጫ፣ ሀገሪቱ ከእሁድ እስከ ሐሙስ ድረስ ከፍተኛ የዝናብ መጠን አስተናግዳለች።

በአደጋው ሳቢያ ቢያንስ 13 ሰዎች ለህልፈት የተዳረጉ ሲሆን፣ 35 ሰዎች ቆስለዋል፤ እንዲሁም 9,598 አባወራዎች ተጎጂ ሆነዋል።

በጎርፍ አደጋው 16 ማዘጋጃ ቤቶች እና ቀጠናዎች (ወረዳዎች) ተጎድተዋል።

12 የድንገተኛ ጊዜ መጠለያ ካምፖች ተቋቁመዋል።

የፍለጋ እና የህይወት ማዳን ስራዎች ተጠናክረው የቀጠሉ ሲሆን፤ ማላዊ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የገንዘብ እና የቴክኒክ ድጋፍ እንዲያደርግላት ጥሪ አቅርባለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0