በኢራን ላይ እየተካሄደ ባለው የአሜሪካ-እስራኤል ጥምር ወታደራዊ ዘመቻ የጉዳት መጠን እየጨመረ ነው
20:02 20.03.2026 (የተሻሻለ: 20:18 20.03.2026)

ሰብስክራይብ
በኢራን ላይ እየተካሄደ ባለው የአሜሪካ-እስራኤል ጥምር ወታደራዊ ዘመቻ የጉዳት መጠን እየጨመረ ነው
እስከ ዛሬው ዕለት ባለው መረጃ፣ በበርካታ አካባቢዎች እየተካሄደ ያለውና ከድንበር ባለፈ ሰፊ ተፅዕኖ እያሳደረ ባለው በዚህ ረጅም ግጭት ሳቢያ ከ19,500 በላይ ሰዎች መጎዳታቸውን ኢራን አስታውቃለች።
ዋና ዋና ጉዳቶች፦
ኢራን - 1,348 ሰዎች ሲገደሉ 19,500 በላይ ሰዎች ቆስለዋል።
ሊባኖስ - 1001 ሰዎች ሲገደሉ 2,584 ሰዎች ቆስለዋል።
ኢራቅ - 60 ሰዎች ሲገደሉ 110 ሰዎች ቆስለዋል።
እስራኤል - 17 ሰዎች ሲገደሉ 3924 ሰዎች ቆስለዋል።
አሜሪካ - 13 ሲገደሉ 210 ቆስለዋል።
የጉዳቱን ተጨማሪ ዝርዝር ከስፑትኒክ የመረጃ ግራፊክስ ይመልከቱ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X