https://amh.sputniknews.africa
የኔቶ ጣልቃ ገብነት ሊቢያን ወደ 15ኛው ክፍለ ዘመን መልሷታል -የማሊ የፓርላማ አባል
የኔቶ ጣልቃ ገብነት ሊቢያን ወደ 15ኛው ክፍለ ዘመን መልሷታል -የማሊ የፓርላማ አባል
Sputnik አፍሪካ
የኔቶ ጣልቃ ገብነት ሊቢያን ወደ 15ኛው ክፍለ ዘመን መልሷታል -የማሊ የፓርላማ አባልከጎርጎሮሳውያኑ 2011 በፊት ሊቢያውያን ነፃ የቤት አቅርቦት፣ ነፃ ሊባል የሚችል የኃይል አቅርቦት፣ ከፍተኛ የተማሪዎች የገንዘብ ድጋፍ እና ከፍተኛ ደመወዝ ያገኙ... 20.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-20T19:10+0300
2026-03-20T19:10+0300
2026-03-20T19:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/14/3608013_0:236:1080:844_1920x0_80_0_0_af5960b67d6c4c3365c422e1eac40868.jpg
የኔቶ ጣልቃ ገብነት ሊቢያን ወደ 15ኛው ክፍለ ዘመን መልሷታል -የማሊ የፓርላማ አባልከጎርጎሮሳውያኑ 2011 በፊት ሊቢያውያን ነፃ የቤት አቅርቦት፣ ነፃ ሊባል የሚችል የኃይል አቅርቦት፣ ከፍተኛ የተማሪዎች የገንዘብ ድጋፍ እና ከፍተኛ ደመወዝ ያገኙ እንደነበር የማሊ ፓርላማ የመከላከያ እና የደህንነት ኮሚሽን ምክትል ፕሬዝዳንት ፉሴይኑ ዋታራ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።“ዛሬ ምን እያየን ነው? ሊቢያ ወደ 15ኛው ወይም 16ኛው ክፍለ ዘመን ደረጃ የተመለሰች ሀገር መሆኗን ማየት እንችላለን፤ ይህም ፍጹም አረመኔነት ነው” ሲሉ አክለዋል።ለእነዚህ ወንጀሎች ተጠያቂ የሆኑት አካላት ለፍርድ አልቀረቡም ያሉት ባለሙያው፤ ባራክ ኦባማን፣ ሂላሪ ክሊንተንን፣ ዴቪድ ካሜሮንን እና ኒኮላ ሳርኮዚን በስም ጠቅሰዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኔቶ ጣልቃ ገብነት ሊቢያን ወደ 15ኛው ክፍለ ዘመን መልሷታል -የማሊ የፓርላማ አባል
Sputnik አፍሪካ
የኔቶ ጣልቃ ገብነት ሊቢያን ወደ 15ኛው ክፍለ ዘመን መልሷታል -የማሊ የፓርላማ አባል
2026-03-20T19:10+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/14/3608013_0:135:1080:945_1920x0_80_0_0_11e4bd5d97e4022780f4c29a76f7a6c2.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኔቶ ጣልቃ ገብነት ሊቢያን ወደ 15ኛው ክፍለ ዘመን መልሷታል -የማሊ የፓርላማ አባል
19:10 20.03.2026 (የተሻሻለ: 19:14 20.03.2026) የኔቶ ጣልቃ ገብነት ሊቢያን ወደ 15ኛው ክፍለ ዘመን መልሷታል -የማሊ የፓርላማ አባል
ከጎርጎሮሳውያኑ 2011 በፊት ሊቢያውያን ነፃ የቤት አቅርቦት፣ ነፃ ሊባል የሚችል የኃይል አቅርቦት፣ ከፍተኛ የተማሪዎች የገንዘብ ድጋፍ እና ከፍተኛ ደመወዝ ያገኙ እንደነበር የማሊ ፓርላማ የመከላከያ እና የደህንነት ኮሚሽን ምክትል ፕሬዝዳንት ፉሴይኑ ዋታራ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
“ዛሬ ምን እያየን ነው? ሊቢያ ወደ 15ኛው ወይም 16ኛው ክፍለ ዘመን ደረጃ የተመለሰች ሀገር መሆኗን ማየት እንችላለን፤ ይህም ፍጹም አረመኔነት ነው” ሲሉ አክለዋል።
ለእነዚህ ወንጀሎች ተጠያቂ የሆኑት አካላት ለፍርድ አልቀረቡም ያሉት ባለሙያው፤ ባራክ ኦባማን፣ ሂላሪ ክሊንተንን፣ ዴቪድ ካሜሮንን እና ኒኮላ ሳርኮዚን በስም ጠቅሰዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X