የሳኅል ሀገራት ጥምረት በኒጀር ላይ የተላለፈውን የአውሮፓ ፓርላማ ውሳኔ አወገዘ

የሳኅል ሀገራት ጥምረት በኒጀር ላይ የተላለፈውን የአውሮፓ ፓርላማ
የሳኅል ሀገራት ጥምረት በኒጀር ላይ የተላለፈውን የአውሮፓ ፓርላማ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.03.2026
ሰብስክራይብ
የሳኅል ሀገራት ጥምረት በኒጀር ላይ የተላለፈውን የአውሮፓ ፓርላማ ውሳኔ አወገዘ

​ጥምረቱ ባወጣው መግለጫ፣ የአውሮፓ ፓርላማ ያሳለፈው ውሳኔ በአንዲት ሉዓላዊት ሀገር የውስጥ ጉዳይ ላይ የተደረገ ከፍተኛ እና ሆን ተብሎ የተፈጸመ ጣልቃ ገብነት ነው ሲል ኮንኖታል።


​“የዚህ ውሳኔ አቅራቢዎች፣ የቀድሞውን ቅኝ ገዥ ኃይል ጥቅም ብቻ ለማስጠበቅ ተብሎ የተፈጠረውንና የቆየውን ሥርዓት መልሶ ለመገንባት ያላቸውን እውነተኛ ፍላጎት ገልጠዋል። ይህም የሳኅል ሕዝቦች ካላቸው ሕጋዊ ምኞት ጋር የሚቃረን ነው” ሲል መግለጫው አመልክቷል።


የሳኀል ሀገራት ጥምረት፣ ለሳኅል ሕዝቦች ሉዓላዊነት ያለውን ቁርጠኝነት በድጋሚ ያረጋገጠ ሲሆን፣ በሀገራት ባለሥልጣናት የሚተላለፉ ውሳኔዎች እንዲከበሩም ጥሪ አቅርቧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0