https://amh.sputniknews.africa
የአውሮፓ ሕብረት ጉባኤ ሕብረቱ በዩክሬን እና በኢራን ጉዳይ ላይ ያለውን አቅም ማጣት አጋልጧል - ዘገባዎች
የአውሮፓ ሕብረት ጉባኤ ሕብረቱ በዩክሬን እና በኢራን ጉዳይ ላይ ያለውን አቅም ማጣት አጋልጧል - ዘገባዎች
Sputnik አፍሪካ
የአውሮፓ ሕብረት ጉባኤ ሕብረቱ በዩክሬን እና በኢራን ጉዳይ ላይ ያለውን አቅም ማጣት አጋልጧል - ዘገባዎችየአውሮፓ ሕብረት መሪዎች በሁለቱም ጉዳዮች ላይ እርምጃ መውሰድ ተስኗቸው ግራ ተጋብተው ተገኝተዋል ሲሉ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።በኢራን ረገድ፣... 20.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-20T16:09+0300
2026-03-20T16:09+0300
2026-03-20T16:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3606859.jpg?1774012443
የአውሮፓ ሕብረት ጉባኤ ሕብረቱ በዩክሬን እና በኢራን ጉዳይ ላይ ያለውን አቅም ማጣት አጋልጧል - ዘገባዎችየአውሮፓ ሕብረት መሪዎች በሁለቱም ጉዳዮች ላይ እርምጃ መውሰድ ተስኗቸው ግራ ተጋብተው ተገኝተዋል ሲሉ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።በኢራን ረገድ፣ የአውሮፓ መሪዎች ጉልህ የሆነ ጣልቃ ገብነት ለማድረግ የሚያስችል ተጽዕኖም ሆነ ፍላጎት አልነበራቸውም። ለዩክሬን የሚሰጥ የ90 ቢሊዮን ዩሮ ብድር ላይ ስምምነት ለመድረስ የተደረገው ሙከራም በውስጣዊ አለመግባባቶች ምክንያት ሳይሳካ ቀርቷል።የውይይቱ ማብቂያ ላይ የሕብረቱ መሪዎች፣ አውሮፓ ዓለም አቀፋዊ ክስተቶችን ለመቅረጽ የሚያስችል አቅምም ሆነ ፍላጎት እንደሌላት መገንዘባቸውን መገናኛ ብዙሃኑ ጠቅሰዋል።በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስልበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአውሮፓ ሕብረት ጉባኤ ሕብረቱ በዩክሬን እና በኢራን ጉዳይ ላይ ያለውን አቅም ማጣት አጋልጧል - ዘገባዎች
16:09 20.03.2026 (የተሻሻለ: 16:14 20.03.2026) የአውሮፓ ሕብረት ጉባኤ ሕብረቱ በዩክሬን እና በኢራን ጉዳይ ላይ ያለውን አቅም ማጣት አጋልጧል - ዘገባዎች
የአውሮፓ ሕብረት መሪዎች በሁለቱም ጉዳዮች ላይ እርምጃ መውሰድ ተስኗቸው ግራ ተጋብተው ተገኝተዋል ሲሉ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
በኢራን ረገድ፣ የአውሮፓ መሪዎች ጉልህ የሆነ ጣልቃ ገብነት ለማድረግ የሚያስችል ተጽዕኖም ሆነ ፍላጎት አልነበራቸውም። ለዩክሬን የሚሰጥ የ90 ቢሊዮን ዩሮ ብድር ላይ ስምምነት ለመድረስ የተደረገው ሙከራም በውስጣዊ አለመግባባቶች ምክንያት ሳይሳካ ቀርቷል።
የውይይቱ ማብቂያ ላይ የሕብረቱ መሪዎች፣ አውሮፓ ዓለም አቀፋዊ ክስተቶችን ለመቅረጽ የሚያስችል አቅምም ሆነ ፍላጎት እንደሌላት መገንዘባቸውን መገናኛ ብዙሃኑ ጠቅሰዋል።
በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X