https://amh.sputniknews.africa/20260320/3605489.html
በጎርጎሮሳዊያኑ 2011 የነበረውን የኔቶ ጣልቃ ገብነትን ተከትሎ ሊቢያ ተከፋፍላለች - የኒጀር የፖለቲካ ሳይንቲስት
በጎርጎሮሳዊያኑ 2011 የነበረውን የኔቶ ጣልቃ ገብነትን ተከትሎ ሊቢያ ተከፋፍላለች - የኒጀር የፖለቲካ ሳይንቲስት
Sputnik አፍሪካ
በጎርጎሮሳዊያኑ 2011 የነበረውን የኔቶ ጣልቃ ገብነትን ተከትሎ ሊቢያ ተከፋፍላለች - የኒጀር የፖለቲካ ሳይንቲስት በሊቢያ በተቀሰቀሰው ትርምስ ምክንያት የሳህል ሀገራት ደህንነት መጎዳቱን ኢሱፉ ቡባካር ካዶ ማጋጊ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።ባለሙያው... 20.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-20T15:31+0300
2026-03-20T15:31+0300
2026-03-20T15:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3605489.jpg?1774010043
በጎርጎሮሳዊያኑ 2011 የነበረውን የኔቶ ጣልቃ ገብነትን ተከትሎ ሊቢያ ተከፋፍላለች - የኒጀር የፖለቲካ ሳይንቲስት በሊቢያ በተቀሰቀሰው ትርምስ ምክንያት የሳህል ሀገራት ደህንነት መጎዳቱን ኢሱፉ ቡባካር ካዶ ማጋጊ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።ባለሙያው ሲያብራሩም፣ "ይህ ጣልቃ ገብነት ሊቢያን በታትኗታል። ይህም በአፍሪካ አኅጉር ላይ የራሱ የሆኑ መዘዞች ነበሩት። በሊቢያ የነበሩ ግዙፍ የጦር መሳሪያ ግምጃ ቤቶች እንዲከፈቱ ተደርገው፤ አሸባሪዎች፣ የታጠቁ ወንበዴዎች እና የአደንዛዥ ዕፅ አዘዋዋሪዎች እነዚህን መሳሪያዎች ወደ ሳህል ቀጣና እንዲያፈሱ ተደርጓል" ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል። አክለውም፣ የኔቶ ዓላማ ሙአመር ጋዳፊን ከስልጣን ማውረድ ብቻ ሳይሆን "የሊቢያን ሀብት በእጁ ለማስገባት እና ሊቢያ የአኅጉሪቱን የኢኮኖሚ ውህደት ለማፋጠን የምታደርገውን ጥረት ለማደናቀፍ ነው" ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በጎርጎሮሳዊያኑ 2011 የነበረውን የኔቶ ጣልቃ ገብነትን ተከትሎ ሊቢያ ተከፋፍላለች - የኒጀር የፖለቲካ ሳይንቲስት
15:31 20.03.2026 (የተሻሻለ: 15:34 20.03.2026) በጎርጎሮሳዊያኑ 2011 የነበረውን የኔቶ ጣልቃ ገብነትን ተከትሎ ሊቢያ ተከፋፍላለች - የኒጀር የፖለቲካ ሳይንቲስት
በሊቢያ በተቀሰቀሰው ትርምስ ምክንያት የሳህል ሀገራት ደህንነት መጎዳቱን ኢሱፉ ቡባካር ካዶ ማጋጊ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
ባለሙያው ሲያብራሩም፣ "ይህ ጣልቃ ገብነት ሊቢያን በታትኗታል። ይህም በአፍሪካ አኅጉር ላይ የራሱ የሆኑ መዘዞች ነበሩት። በሊቢያ የነበሩ ግዙፍ የጦር መሳሪያ ግምጃ ቤቶች እንዲከፈቱ ተደርገው፤ አሸባሪዎች፣ የታጠቁ ወንበዴዎች እና የአደንዛዥ ዕፅ አዘዋዋሪዎች እነዚህን መሳሪያዎች ወደ ሳህል ቀጣና እንዲያፈሱ ተደርጓል" ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል።
አክለውም፣ የኔቶ ዓላማ ሙአመር ጋዳፊን ከስልጣን ማውረድ ብቻ ሳይሆን "የሊቢያን ሀብት በእጁ ለማስገባት እና ሊቢያ የአኅጉሪቱን የኢኮኖሚ ውህደት ለማፋጠን የምታደርገውን ጥረት ለማደናቀፍ ነው" ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X