ሊቢያ በአፍሪካ ዘላቂ አለመረጋጋትን ለመፍጠር የኔቶ መሸጋገሪያ ሆና አገልግላለች - አልጄሪያዊ ተመራማሪ
14:16 20.03.2026 (የተሻሻለ: 14:32 20.03.2026)

ሰብስክራይብ
ሊቢያ በአፍሪካ ዘላቂ አለመረጋጋትን ለመፍጠር የኔቶ መሸጋገሪያ ሆና አገልግላለች - አልጄሪያዊ ተመራማሪ
የፖለቲካ ሶሺዮሎጂ ተመራማሪው አሕመድ ሩአጂያ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደገለጹት፣ እ.ኤ.አ. በመጋቢት 2011 በሊቢያ የተካሄደው የኔቶ ጣልቃ ገብነት ከነዳጅ ባለፈ ሌሎች ዓላማዎች የነበሩት ሲሆን፣ "ሁከትና ብጥብጥ በመፍጠር ሁኔታውን መቆጣጠር፣ በአካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ ዳኛ በመሆን የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ለመቆጣጠር እና ሀብቷን ወደ ምዕራቡ ዓለም ለማጋዝ" እንደነበር ገልጸዋል።
"ከጋዳፊ ውድቀት በኋላ የሊቢያ የኮንትራት ስምምነቶች፣ በተለይም የነዳጅ ውሎች በድጋሚ ተሻሽለዋል። ነገር ግን የተሻሻሉት ለምዕራባውያን ኩባንያዎች ጥቅም በሚያመች መልኩ ነው። የአውሮፓውያኑም ዋና ግብ የሊቢያን መንግሥት በማፍረስ ሀብቷን መዝረፍ ነበር" ሲሉ ተመራማሪው አክለዋል።
ከ15 ዓመታት በኋላ ታሪክ ራሱን እየደገመ ነው፤ ምዕራባውያን "ኢራንም በሊቢያ ላይ የደረሰው ዕጣ ፈንታ እንዲደርሳት" ይፈልጋሉ።
በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X