https://amh.sputniknews.africa/20260320/3600211.html
በኢትዮጵያ እጅግ በደማቁ የተከናወነው 1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር የሶላት ሥነ-ሥርዓት
በኢትዮጵያ እጅግ በደማቁ የተከናወነው 1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር የሶላት ሥነ-ሥርዓት
Sputnik አፍሪካ
በኢትዮጵያ እጅግ በደማቁ የተከናወነው 1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር የሶላት ሥነ-ሥርዓት በአዲስ አበባ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼህ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ፣ የእምነቱ አባቶች፣ የውጭ ሀገራት አምባሳደሮችና በርካታ ምእመናን... 20.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-20T13:23+0300
2026-03-20T13:23+0300
2026-03-20T14:30+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/14/3602187_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_56e18b907c758b0890d41a1da82dd4e2.jpg
በኢትዮጵያ እጅግ በደማቁ የተከናወነው 1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር የሶላት ሥነ-ሥርዓት በአዲስ አበባ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼህ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ፣ የእምነቱ አባቶች፣ የውጭ ሀገራት አምባሳደሮችና በርካታ ምእመናን በተገኙበት በአዲስ አበባ ታዲየም ተከብሯል፡፡ የሶላት ሥነ–ስርዓቱ ከመዲናዋ ባሻገር በጅማ፣ በባሕር ዳር፣ በሐዋሳ፣ በመቐለ፣ በጅግጅጋ፣ በሐረር፣ በሰመራና በወልቂጤ ጨምሮ በዋና ዋና እና በገጠር ከተሞች በደማቅ ተከናውኗል፡፡ ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኙ ምስሎች በአዲስ አበባ የነበረውን የአከባበር ድባባ ያሳያሉ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢድ በአዲስ አበባ
Sputnik አፍሪካ
ኢድ በአዲስ አበባ
2026-03-20T13:23+0300
true
PT0M51S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/14/3602187_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_a3bd030655bbc2f5a5a1bd9d58dea378.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በኢትዮጵያ እጅግ በደማቁ የተከናወነው 1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር የሶላት ሥነ-ሥርዓት
13:23 20.03.2026 (የተሻሻለ: 14:30 20.03.2026) በኢትዮጵያ እጅግ በደማቁ የተከናወነው 1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር የሶላት ሥነ-ሥርዓት በአዲስ አበባ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼህ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ፣ የእምነቱ አባቶች፣ የውጭ ሀገራት አምባሳደሮችና በርካታ ምእመናን በተገኙበት በአዲስ አበባ ታዲየም ተከብሯል፡፡
የሶላት ሥነ–ስርዓቱ ከመዲናዋ ባሻገር በጅማ፣ በባሕር ዳር፣ በሐዋሳ፣ በመቐለ፣ በጅግጅጋ፣ በሐረር፣ በሰመራና በወልቂጤ ጨምሮ በዋና ዋና እና በገጠር ከተሞች በደማቅ ተከናውኗል፡፡
ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኙ ምስሎች በአዲስ አበባ የነበረውን የአከባበር ድባባ ያሳያሉ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X