https://amh.sputniknews.africa
አሜሪካ የጦር መሣሪያዎቿን ለራሷ ጥቅም ማዋል እንጂ ወደ ዩክሬን መላክ የለባትም – የጦር ሚኒስትር ሄግሴዝ
አሜሪካ የጦር መሣሪያዎቿን ለራሷ ጥቅም ማዋል እንጂ ወደ ዩክሬን መላክ የለባትም – የጦር ሚኒስትር ሄግሴዝ
Sputnik አፍሪካ
አሜሪካ የጦር መሣሪያዎቿን ለራሷ ጥቅም ማዋል እንጂ ወደ ዩክሬን መላክ የለባትም – የጦር ሚኒስትር ሄግሴዝ“እኛ አሁንም ያለነው ጆ ባይደን በፈጠሩት ሁኔታ ውስጥ ነው፤ እሳቸውም ክምችቶቻችንን በማሟጠጥ መሣሪያዎቹን ለገዛ ጦር ኃይላችን ከመስጠት ይልቅ... 20.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-20T10:58+0300
2026-03-20T10:58+0300
2026-03-20T11:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/14/3594189_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_ab51e789fffaea8b8ef42d354cec5b7b.jpg
አሜሪካ የጦር መሣሪያዎቿን ለራሷ ጥቅም ማዋል እንጂ ወደ ዩክሬን መላክ የለባትም – የጦር ሚኒስትር ሄግሴዝ“እኛ አሁንም ያለነው ጆ ባይደን በፈጠሩት ሁኔታ ውስጥ ነው፤ እሳቸውም ክምችቶቻችንን በማሟጠጥ መሣሪያዎቹን ለገዛ ጦር ኃይላችን ከመስጠት ይልቅ ወደ ዩክሬን ሲልኩ ነበር” ሲሉ ፒት ሄግሴዝ ተናግረዋል።ሚኒስትሩ አክለውም፣ የአሜሪካ ጦር ለወደፊቱ በሚገባ መደራጀቱን ለማረጋገጥ እነዚህ ወታደራዊ ትጥቆች ሊላኩለት እንደሚገባ አፅንዖት ሰጥተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አሜሪካ የጦር መሣሪያዎቿን ለራሷ ጥቅም ማዋል እንጂ ወደ ዩክሬን መላክ የለባትም – የጦር ሚኒስትር ሄግሴዝ
Sputnik አፍሪካ
አሜሪካ የጦር መሣሪያዎቿን ለራሷ ጥቅም ማዋል እንጂ ወደ ዩክሬን መላክ የለባትም – የጦር ሚኒስትር ሄግሴዝ
2026-03-20T10:58+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/14/3594189_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_5d9a0c9e7be4f839491777e6dd36f7bc.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አሜሪካ የጦር መሣሪያዎቿን ለራሷ ጥቅም ማዋል እንጂ ወደ ዩክሬን መላክ የለባትም – የጦር ሚኒስትር ሄግሴዝ
10:58 20.03.2026 (የተሻሻለ: 11:04 20.03.2026) አሜሪካ የጦር መሣሪያዎቿን ለራሷ ጥቅም ማዋል እንጂ ወደ ዩክሬን መላክ የለባትም – የጦር ሚኒስትር ሄግሴዝ
“እኛ አሁንም ያለነው ጆ ባይደን በፈጠሩት ሁኔታ ውስጥ ነው፤ እሳቸውም ክምችቶቻችንን በማሟጠጥ መሣሪያዎቹን ለገዛ ጦር ኃይላችን ከመስጠት ይልቅ ወደ ዩክሬን ሲልኩ ነበር” ሲሉ ፒት ሄግሴዝ ተናግረዋል።
ሚኒስትሩ አክለውም፣ የአሜሪካ ጦር ለወደፊቱ በሚገባ መደራጀቱን ለማረጋገጥ እነዚህ ወታደራዊ ትጥቆች ሊላኩለት እንደሚገባ አፅንዖት ሰጥተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X