ሊቢያ በኔቶ ጣልቃ ገብነት ከአንጻራዊ መረጋጋት ወደ መከፋፈል መለወጧን አልጄሪያዊ ባለሙያ ገለጹ

ሰብስክራይብ

ሊቢያ በኔቶ ጣልቃ ገብነት ከአንጻራዊ መረጋጋት ወደ መከፋፈል መለወጧን አልጄሪያዊ ባለሙያ ገለጹ

"የኔቶ ጣልቃ ገብነት ዋነኛ ውጤት እጅግ በጣም አሉታዊ ነው። ሲቪሎችን ለመጠበቅ በሚል ሰበብ የተካሄደው ዘመቻ፣ በሚያሳዝን ሁኔታ የሊቢያን መንግሥት መፈራረስና የተቋማቷን ውድቀትን አስከትሏል።" ሲሉ ዶ/ር መሐመድ ሳላህ ጀማል ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡

ግልጽ የሆነ መልሶ ግንባታ ስትራቴጂ ሳይኖር የአንድን ስርዓት በድንገት መገርሰስ፣ አብዛኛውን ጊዜ ለፖለቲካዊ እና ለጸጥታ ክፍተት መፈጠር ምክንያት እንደሚሆን ባለሙያው ገልጸዋል፡፡

ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘው የቆየ ቪዲዮ ጋዳፊ ከሊቢያውያን ጋር በተግባቦት ሲያሳልፉ ያሳያል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0