- Sputnik አፍሪካ, 1920
The Rising South
የዓለም አቀፍ የኃይል ሚዛን እየተቀየረ ባለበት በዚህ ወቅት - ኢትዮጵያን፣ አፍሪካን እና ሌሎችን የሚቀርጹ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ እና የማህበራዊ ሃይሎች ወደምንመለከትበት ወደ “ራይዚንግ ሳዉዝ” እንኳን በደህና መጡ፡፡ ደቡባዊ አመለካከቶችን ወደ ዓለም አቀፋዊ ውይይት መድረክ ስናቀርብ የአሰላሳዮችን ፣ የመሪዎችን እና የለዉጥ ፈጣሪዎችን ሃሳብ ያድምጡ።

የብር ምንዛሬ ለውጥ፦ በኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ላይ ምን ለውጥ አመጣ ?

የብር ምንዛሬ ለውጥ፦ በኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ላይ ምን ለውጥ አመጣ ?
ሰብስክራይብ
“ገንዘቡ እንደ አስፈላጊነቱ ከተለቀቀ ችግሩ የዋጋ ንረትን ያባብሳል። ህዝቡ የዋጋ ንረት መሸከም አይችልም። በተለይ ቋሚ ገቢ ያላቸው።” ሲሉ የዘመን ባንክ ዋና የፋይናንስ ኦፊሰር አቶ መሰረት ወንድም ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ የዘመን ባንክ ዋና የፋይናንስ ኦፊሰር ከሆኑት ከአቶ መሰረት ወንድም ጋር በመሆን የ[ኢትዮጵያ]ብር ምንዛሬ ለውጥ፣ ለገንዘብ ፍሰት፣ ለብድር እና ህዝቡ በፋይናንስ ሴክተሩ ስርዓቱ ላይ ያለው እምነት ላይ ምን ሊፈጥር እንደሚችል የዳሰስን ሲሆን፤ በክፍል ሁለት ደግሞ የዲጂታል አስተዳደር እና ትራንስፎርሜሽን አማካሪ ከሆኑት ከአቶ እስክንድር ቸርነት ጋር፣ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ስርዓቶች በስተጀርባ ያሉትን እና ብዙ ጊዜ ትኩረት የማይሰጣቸውን መዋቅሮች እንቃኛለን፡፡

ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ይከታተሉ፡

ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple PodcastsSpotifyDeezerAfripodsPodcast AddictPocket CastsCastBox
አዳዲስ ዜናዎች
0