17.2 በመቶ የነበረው የአገሪቱ የደን ሽፋን አሁን ላይ ወደ 23.6 በመቶ አድጓል - የኢትዮጵያ የደን ልማት

ሰብስክራይብ
17.2 በመቶ የነበረው የአገሪቱ የደን ሽፋን አሁን ላይ ወደ 23.6 በመቶ አድጓል - የኢትዮጵያ የደን ልማት

የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ከለውጡ በፊት የነበረውን የደን ሽፋን በከፍተኛ መጠን ማሳደጉን የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ከበደ ይማም መናገራቸውን የአገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡

ከ10 ዓመት በፊት በየዓመቱ 92,000 ሄክታር መሬት ደን ይጨፍጨ እንደነበር ያስታወሱት ዋና ዳይሬክተሩ፣ አኃዙ በአሁኑ ወቅት ወደ 27,000 ሄክታር ዝቅ ማለቱንም ጠቁመዋል።

14ኛው የዓለም የደን ቀን መጋቢት 12 ቀን 2018 ዓ.ም በአገር አቀፍ ደረጃ ይከበራል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0