https://amh.sputniknews.africa
የቻድ መሪ የድሮን ጥቃትን ተከትሎ ከሱዳን ጋር የሚያዋስናቸው ድንበር ዘጉ
የቻድ መሪ የድሮን ጥቃትን ተከትሎ ከሱዳን ጋር የሚያዋስናቸው ድንበር ዘጉ
Sputnik አፍሪካ
የቻድ መሪ የድሮን ጥቃትን ተከትሎ ከሱዳን ጋር የሚያዋስናቸው ድንበር ዘጉየቻድ ፕሬዝዳንት ማሃማት ኢድሪስ ዴቢ ኢትኖ፣ "የበርካታ የቻድ ዜጎችን ሕይወት ለቀጠፈው" የድሮን ጥቃት ምላሽ ለመስጠት አስቸኳይ የደህንነት ስብሰባ መጥራታቸውን የፕሬዝዳንቱ... 19.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-19T13:29+0300
2026-03-19T13:29+0300
2026-03-19T13:49+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/13/3587021_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_4b2da85c789a40d4ffbaed70a71dd723.jpg
የቻድ መሪ የድሮን ጥቃትን ተከትሎ ከሱዳን ጋር የሚያዋስናቸው ድንበር ዘጉየቻድ ፕሬዝዳንት ማሃማት ኢድሪስ ዴቢ ኢትኖ፣ "የበርካታ የቻድ ዜጎችን ሕይወት ለቀጠፈው" የድሮን ጥቃት ምላሽ ለመስጠት አስቸኳይ የደህንነት ስብሰባ መጥራታቸውን የፕሬዝዳንቱ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።እንደ አካባቢው መገናኛ ብዙኃን ዘገባ ከሆነ በጥቃቱ በትንሹ 17 ሰዎች ተገድለዋል።ፕሬዝዳንቱ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር አላማዬ ሀሊና የመንግሥት ልዑካን ቡድን ወደ ስፍራው በመላክ የደረሰውን የሰው ሕይወት መጥፋት እና የንብረት ውድመት እንዲያጣሩ መመሪያ ሰጥተዋል።በተጨማሪም ብሔራዊ ጦሩ ከሱዳን በኩል ለሚሰነዘር ለማንኛውም ጥቃት አጸፋዊ እርምጃ እንዲወስድ ትዕዛዝ አስተላልፈዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/13/3587021_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_371bf5f45f92bc7a5740c21128d3f165.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የቻድ መሪ የድሮን ጥቃትን ተከትሎ ከሱዳን ጋር የሚያዋስናቸው ድንበር ዘጉ
13:29 19.03.2026 (የተሻሻለ: 13:49 19.03.2026) የቻድ መሪ የድሮን ጥቃትን ተከትሎ ከሱዳን ጋር የሚያዋስናቸው ድንበር ዘጉየቻድ ፕሬዝዳንት ማሃማት ኢድሪስ ዴቢ ኢትኖ፣ "የበርካታ የቻድ ዜጎችን ሕይወት ለቀጠፈው" የድሮን ጥቃት ምላሽ ለመስጠት አስቸኳይ የደህንነት ስብሰባ መጥራታቸውን የፕሬዝዳንቱ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
እንደ አካባቢው መገናኛ ብዙኃን ዘገባ ከሆነ በጥቃቱ በትንሹ 17 ሰዎች ተገድለዋል።
ፕሬዝዳንቱ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር አላማዬ ሀሊና የመንግሥት ልዑካን ቡድን ወደ ስፍራው በመላክ የደረሰውን የሰው ሕይወት መጥፋት እና የንብረት ውድመት እንዲያጣሩ መመሪያ ሰጥተዋል።
በተጨማሪም ብሔራዊ ጦሩ ከሱዳን በኩል ለሚሰነዘር ለማንኛውም ጥቃት አጸፋዊ እርምጃ እንዲወስድ ትዕዛዝ አስተላልፈዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X