https://amh.sputniknews.africa/20260318/3584685.html
ፖሊስ አልባው ፖሊስ ጣቢያ፦ የኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ስማርት የፖሊስ አገልግሎት ማዕከል
ፖሊስ አልባው ፖሊስ ጣቢያ፦ የኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ስማርት የፖሊስ አገልግሎት ማዕከል
Sputnik አፍሪካ
ፖሊስ አልባው ፖሊስ ጣቢያ፦ የኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ስማርት የፖሊስ አገልግሎት ማዕከል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የካቲት 2 ቀን 2018 ዓ.ም ሥራ ያስጀመሩት ማዕከሉ፣ መደበኛ የፖሊስ አገልግሎቶችን በተቀላጠፈና ተደራሽ በሆነ መንገድ ለመስጠት... 18.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-18T20:13+0300
2026-03-18T20:13+0300
2026-03-19T11:33+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/13/3585686_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_f98ac0b50b2b0e81afd98d71a2e2cd24.jpg
ፖሊስ አልባው ፖሊስ ጣቢያ፦ የኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ስማርት የፖሊስ አገልግሎት ማዕከል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የካቲት 2 ቀን 2018 ዓ.ም ሥራ ያስጀመሩት ማዕከሉ፣ መደበኛ የፖሊስ አገልግሎቶችን በተቀላጠፈና ተደራሽ በሆነ መንገድ ለመስጠት ታስቦ የተቋቋመ ነው። ማንኛውም ተገልጋይ 24/7 ራሱን ችሎ በዲጂታል መንገድ የቀረበለትን አገልግሎት ማግኘት ይችላል። ፕሮጀክቱ ኢትዮጵያን በአፍሪካ ቀዳሚ፣ በዓለም ደግሞ አራተኛዋ ዘመናዊ የፖሊስ አገልግሎት መስጠት የጀመረች ሀገር እንደሚያደርጋት መረጃዎች ያሳያሉ። ስፑትኒክ አፍሪካ በማዕከሉ በመገኘት የቃኘውን የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት ከቪዲዮ ቅንብሩ ይመልከቱ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ፖሊስ አልባው ፖሊስ ጣቢያ፦ የኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ስማርት የፖሊስ አገልግሎት ማዕከል
Sputnik አፍሪካ
ፖሊስ አልባው ፖሊስ ጣቢያ፦ የኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ስማርት የፖሊስ አገልግሎት ማዕከል
2026-03-18T20:13+0300
true
PT2M17S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/13/3585686_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_199f2413a188191a29c1a22d5fd734c2.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፖሊስ አልባው ፖሊስ ጣቢያ፦ የኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ስማርት የፖሊስ አገልግሎት ማዕከል
20:13 18.03.2026 (የተሻሻለ: 11:33 19.03.2026) ፖሊስ አልባው ፖሊስ ጣቢያ፦ የኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ስማርት የፖሊስ አገልግሎት ማዕከል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የካቲት 2 ቀን 2018 ዓ.ም ሥራ
ያስጀመሩት ማዕከሉ፣ መደበኛ የፖሊስ አገልግሎቶችን በተቀላጠፈና ተደራሽ በሆነ መንገድ ለመስጠት ታስቦ የተቋቋመ ነው።
ማንኛውም ተገልጋይ 24/7 ራሱን ችሎ በዲጂታል መንገድ የቀረበለትን አገልግሎት ማግኘት ይችላል።
ፕሮጀክቱ ኢትዮጵያን በአፍሪካ ቀዳሚ፣ በዓለም ደግሞ አራተኛዋ ዘመናዊ የፖሊስ አገልግሎት መስጠት የጀመረች ሀገር እንደሚያደርጋት መረጃዎች ያሳያሉ።
ስፑትኒክ አፍሪካ በማዕከሉ በመገኘት የቃኘውን የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት ከቪዲዮ ቅንብሩ ይመልከቱ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X