አሜሪካ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከ12 ሀገራት ለሚመጡ የቪዛ አመልካቾች እስከ 15,000 ዶላር የሚደርስ የዋስትና ክፍያ ልትጠይቅ ነው

ሰብስክራይብ

አሜሪካ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከ12 ሀገራት ለሚመጡ የቪዛ አመልካቾች እስከ 15,000 ዶላር የሚደርስ የዋስትና ክፍያ ልትጠይቅ ነው

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፣ ከመጋቢት 24 ጀምሮ የካምቦዲያ፣ የጆርጂያ፣ የግሬናዳ፣ የሌሴቶ፣ የሞሪሸስ፣ የሞንጎሊያ፣ የሞዛምቢክ፣ የኒካራጓ፣ የፓፑዋ ኒው ጊኒ፣ የሲሼልስ እና የቱኒዚያ ፓስፖርት ያላቸው የቪዛ አመልካቾች ይህንን የዋስትና ክፍያ እንዲከፍሉ ይጠየቃሉ።

እነዚህ አሀገራት አስቀድሞም 38 በአብዛኛው የአፍሪካ ሀገራት ወደተካተቱበት ዝርዝር መጨመራቸው ነው የተገለጸው፡፡

ክፍያው የቪዛ ማመልከቻው ውድቅ ከተደረገ ወይም ቪዛው ተሰጥቶት ግለሰቡ የቪዛውን ሕግጋት አክብሮ ከተገኘ ተመላሽ ይደረጋል ሲሉ የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0