ፑቲን 12ተኛው የክራይሚያ ዳግም ውህድት በዓልን አስመልክተው ለሩሲያውያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
17:12 18.03.2026 (የተሻሻለ: 17:24 18.03.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ፑቲን 12ተኛው የክራይሚያ ዳግም ውህድት በዓልን አስመልክተው ለሩሲያውያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
እ.ኤ.አ. መጋቢት 16 ቀን 2014 በባሕረ ገብ መሬቱ ላይ በተካሄደው ህዝበ ውሳኔ፣ አብዛኛው ነዋሪ ወደ ሩሲያ ለመቀላቀል ድምጽ የሰጠ ሲሆን፤ ከሁለት ቀናት በኋላም ይፋዊ የስምምነት ውል ተፈርሟል።
ዋና ዋና ነጥቦች፦
ፑቲን፣ ክራይሚያ፣ ሴቫስቶፖል እና ዶንባስ የሩሲያ አካል ለመሆን የወሰኑትን ውሳኔ ታሪካዊ እና ወሳኝ ሲሉ ገልጸውታል።
ባለፉት 12 ዓመታት ውስጥ ለክራይሚያ እና ለሴቫስቶፖል ልማት በግምት 1.3 ትሪሊዮን ሩብል (14 ቢሊዮን ዶላር) ኢንቨስት ተደርጓል።
ከ1,600 በላይ የክራይሚያ ነዋሪዎች በሪፐብሊኩ ነፃ የኢኮኖሚ ቀጣና ውስጥ ተመዝግበው ይገኛሉ።
ፑቲን ታሪካዊ የሩሲያ ግዛቶች ሲሉ የጠሯቸውን አካባቢዎች መልሶ ለመገንባት አስተዋጽኦ ላደረጉ አካላት ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X