https://amh.sputniknews.africa/20260318/3582060.html
በኬንያ በደረሰ የጎርፍ አደጋ የ71 ሰዎች ህይወት ማለፉን ብሄራዊ ፖሊስ አስታወቀ
በኬንያ በደረሰ የጎርፍ አደጋ የ71 ሰዎች ህይወት ማለፉን ብሄራዊ ፖሊስ አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
በኬንያ በደረሰ የጎርፍ አደጋ የ71 ሰዎች ህይወት ማለፉን ብሄራዊ ፖሊስ አስታወቀናይሮቢ በ36 ሰዎች ሞት ከፍተኛውን ቁጥር ያስመዘገበች ሲሆን፣ ወደ 3,000 የሚጠጉ ሰዎች ደግሞ ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለዋል። የጎርፍ መጥለቅለቅ በታየባቸው መንገዶች፣... 18.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-18T15:29+0300
2026-03-18T15:29+0300
2026-03-18T15:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/12/3581906_0:54:640:414_1920x0_80_0_0_ee1c05e55ad878d7bab4bd7d7435967e.jpg
በኬንያ በደረሰ የጎርፍ አደጋ የ71 ሰዎች ህይወት ማለፉን ብሄራዊ ፖሊስ አስታወቀናይሮቢ በ36 ሰዎች ሞት ከፍተኛውን ቁጥር ያስመዘገበች ሲሆን፣ ወደ 3,000 የሚጠጉ ሰዎች ደግሞ ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለዋል። የጎርፍ መጥለቅለቅ በታየባቸው መንገዶች፣ እንዲሁም በውሃና በንፅህና አጠባበቅ መሠረተ ልማቶች ላይ በደረሰው ጉዳት አገሪቱ ተቸግራ ትገኛለች። በአሁኑ ወቅት የፍለጋ እና የነፍስ አድን ስራዎች በመከናወን ላይ ናቸው። በኬንያ ለሳምንታት የዘለቀ ከባድ ዝናብ እየዘነበ ይገኛል። ጎረቤት ኢትዮጵያም በተመሳሳይ የጎርፍ አደጋ የተጠቃች ሲሆን፣ የ107 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በኬንያ በደረሰ የጎርፍ አደጋ የ71 ሰዎች ህይወት ማለፉን ብሄራዊ ፖሊስ አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
በኬንያ በደረሰ የጎርፍ አደጋ የ71 ሰዎች ህይወት ማለፉን ብሄራዊ ፖሊስ አስታወቀ
2026-03-18T15:29+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/12/3581906_8:0:632:468_1920x0_80_0_0_27c1651550b601c0ea6c7d035f88c482.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በኬንያ በደረሰ የጎርፍ አደጋ የ71 ሰዎች ህይወት ማለፉን ብሄራዊ ፖሊስ አስታወቀ
15:29 18.03.2026 (የተሻሻለ: 15:34 18.03.2026) በኬንያ በደረሰ የጎርፍ አደጋ የ71 ሰዎች ህይወት ማለፉን ብሄራዊ ፖሊስ አስታወቀ
ናይሮቢ በ36 ሰዎች ሞት ከፍተኛውን ቁጥር ያስመዘገበች ሲሆን፣ ወደ 3,000 የሚጠጉ ሰዎች ደግሞ ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለዋል። የጎርፍ መጥለቅለቅ በታየባቸው መንገዶች፣ እንዲሁም በውሃና በንፅህና አጠባበቅ መሠረተ ልማቶች ላይ በደረሰው ጉዳት አገሪቱ ተቸግራ ትገኛለች። በአሁኑ ወቅት የፍለጋ እና የነፍስ አድን ስራዎች በመከናወን ላይ ናቸው።
በኬንያ ለሳምንታት የዘለቀ ከባድ ዝናብ እየዘነበ ይገኛል። ጎረቤት ኢትዮጵያም በተመሳሳይ የጎርፍ አደጋ የተጠቃች ሲሆን፣ የ107 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገልጿል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X