የሞስኮ እና የመላው ሩሲያ ፓትርያርክ በደቡብ ኢትዮጵያ በደረሰው የተፈጥሮ አደጋ የተሰማቸውን ሐዘን ገለፁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሞስኮ እና የመላው ሩሲያ ፓትርያርክ በደቡብ ኢትዮጵያ በደረሰው የተፈጥሮ አደጋ የተሰማቸውን ሐዘን ገለፁ
የሞስኮ እና የመላው ሩሲያ ፓትርያርክ በደቡብ ኢትዮጵያ በደረሰው የተፈጥሮ አደጋ የተሰማቸውን ሐዘን ገለፁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.03.2026
ሰብስክራይብ

የሞስኮ እና የመላው ሩሲያ ፓትርያርክ በደቡብ ኢትዮጵያ በደረሰው የተፈጥሮ አደጋ የተሰማቸውን ሐዘን ገለፁ

ብፁዕ ወቅዱስ ኪሪል ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በላኩት የሐዘን መግለጫ፣ በደቡብ ኢትዮጵያ በተከሰተው አስከፊ የጎርፍ መጥለቅለቅ እና የመሬት መንሸራተት አደጋ የሰው ሕይወት መጥፋቱንና በሲቪል መሠረተ ልማቶች ላይ ጉዳት መድረሱን በታላቅ ሀዘን መስማታቸውን ገልጸዋል፡፡

ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች ቤተሰቦች እና ወዳጅ ዘመዶች መጽናናትን የተመኙ ሲሆን፣ እንዲሁም ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ደግሞ ፈጣን ማገገምን እመኛለሁ ብለዋል።

"እግዚአብሔር አምላክ የኢትዮጵያን ሕዝብ በዚህ አስቸጋሪ ፈተና ውስጥ እንዲያበረታው እጸልያለሁ" ሲሉም የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን አጋርተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0