https://amh.sputniknews.africa
ሳሱ-ንጌሶ የኮንጎን ምርጫ 94 በመቶ ድምፅ በማግኘት አሸነፉ፤ ዓለም አቀፍ ታዛቢዎች የምርጫው ሂደት ተዓማኒ መሆኑን ገለጹ
ሳሱ-ንጌሶ የኮንጎን ምርጫ 94 በመቶ ድምፅ በማግኘት አሸነፉ፤ ዓለም አቀፍ ታዛቢዎች የምርጫው ሂደት ተዓማኒ መሆኑን ገለጹ
Sputnik አፍሪካ
ሳሱ-ንጌሶ የኮንጎን ምርጫ 94 በመቶ ድምፅ በማግኘት አሸነፉ፤ ዓለም አቀፍ ታዛቢዎች የምርጫው ሂደት ተዓማኒ መሆኑን ገለጹየምርጫው ምሥጢራዊነት እንደ የመምረጫ ቦታ ሳጥኝ (ዳስ) እና ግልጽ የድምፅ ቆጠራ ባሉ እርምጃዎች ተጠብቆ ተከናውኗል ሲሉ... 18.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-18T11:50+0300
2026-03-18T11:50+0300
2026-03-18T11:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/12/3579715_0:213:352:411_1920x0_80_0_0_52073ab2e0a2b38247608f7fc36b230f.jpg
ሳሱ-ንጌሶ የኮንጎን ምርጫ 94 በመቶ ድምፅ በማግኘት አሸነፉ፤ ዓለም አቀፍ ታዛቢዎች የምርጫው ሂደት ተዓማኒ መሆኑን ገለጹየምርጫው ምሥጢራዊነት እንደ የመምረጫ ቦታ ሳጥኝ (ዳስ) እና ግልጽ የድምፅ ቆጠራ ባሉ እርምጃዎች ተጠብቆ ተከናውኗል ሲሉ የአፍሪካ ሕብረት ታዛቢ ቡድን መሪ እና የቀድሞው የጋና ፕሬዝዳንት ናና አኩፎ አዶ አውጀዋል። ምርጫው "በደህንነት፣ በሎጂስቲክስ እና በዝግጅት ረገድ አጥጋቢ በሆነ ሁኔታ" መከናወኑን የማዕከላዊ አፍሪካ አገራት ኢኮኖሚ ማኅበረሰብ የክትትል ኮሚቴ ተወካዮች አስታውቀዋል።የአገሪቱ ሕገ-መንግሥታዊ ፍርድ ቤት የመጨረሻውን የምርጫ ውጤት ከመጋቢት 14 እስከ መጋቢት 28 ባለው ጊዜ ውስጥ ያጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሳሱ-ንጌሶ የኮንጎን ምርጫ 94 በመቶ ድምፅ በማግኘት አሸነፉ፤ ዓለም አቀፍ ታዛቢዎች የምርጫው ሂደት ተዓማኒ መሆኑን ገለጹ
Sputnik አፍሪካ
ሳሱ-ንጌሶ የኮንጎን ምርጫ 94 በመቶ ድምፅ በማግኘት አሸነፉ፤ ዓለም አቀፍ ታዛቢዎች የምርጫው ሂደት ተዓማኒ መሆኑን ገለጹ
2026-03-18T11:50+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/12/3579715_0:180:352:444_1920x0_80_0_0_a5efb7bb3fe08410beae69b8bc3b2588.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሳሱ-ንጌሶ የኮንጎን ምርጫ 94 በመቶ ድምፅ በማግኘት አሸነፉ፤ ዓለም አቀፍ ታዛቢዎች የምርጫው ሂደት ተዓማኒ መሆኑን ገለጹ
11:50 18.03.2026 (የተሻሻለ: 11:54 18.03.2026) ሳሱ-ንጌሶ የኮንጎን ምርጫ 94 በመቶ ድምፅ በማግኘት አሸነፉ፤ ዓለም አቀፍ ታዛቢዎች የምርጫው ሂደት ተዓማኒ መሆኑን ገለጹ
የምርጫው ምሥጢራዊነት እንደ የመምረጫ ቦታ ሳጥኝ (ዳስ) እና ግልጽ የድምፅ ቆጠራ ባሉ እርምጃዎች ተጠብቆ ተከናውኗል ሲሉ የአፍሪካ ሕብረት ታዛቢ ቡድን መሪ እና የቀድሞው የጋና ፕሬዝዳንት ናና አኩፎ አዶ አውጀዋል።
ምርጫው "በደህንነት፣ በሎጂስቲክስ እና በዝግጅት ረገድ አጥጋቢ በሆነ ሁኔታ" መከናወኑን የማዕከላዊ አፍሪካ አገራት ኢኮኖሚ ማኅበረሰብ የክትትል ኮሚቴ ተወካዮች አስታውቀዋል።
የአገሪቱ ሕገ-መንግሥታዊ ፍርድ ቤት የመጨረሻውን የምርጫ ውጤት ከመጋቢት 14 እስከ መጋቢት 28 ባለው ጊዜ ውስጥ ያጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X