ብሪክስ በዚህ የጂኦፖለቲካዊ ቀውስ ወቅት ፍትሐዊ ዓለም አቀፍ ሥርዓትን የመምራት ዕድል አለው - ደቡብ አፍሪካዊ ተመራማሪ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱብሪክስ በዚህ የጂኦፖለቲካዊ ቀውስ ወቅት ፍትሐዊ ዓለም አቀፍ ሥርዓትን የመምራት ዕድል አለው - ደቡብ አፍሪካዊ ተመራማሪ
ብሪክስ በዚህ የጂኦፖለቲካዊ ቀውስ ወቅት ፍትሐዊ ዓለም አቀፍ ሥርዓትን የመምራት ዕድል አለው - ደቡብ አፍሪካዊ ተመራማሪ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.03.2026
ሰብስክራይብ

ብሪክስ በዚህ የጂኦፖለቲካዊ ቀውስ ወቅት ፍትሐዊ ዓለም አቀፍ ሥርዓትን የመምራት ዕድል አለው - ደቡብ አፍሪካዊ ተመራማሪ

ሚካቴኪሶ ኩባዪ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደገለጹት፣ ጥምረቱ ምንጊዜም ቢሆን የበላይነትን ሳይሆን ማሻሻያን ሲደግፍ ቆይቷል። "​ይህ ለብሪክስ የመሪነት ሚናን ለመያዝ የተመቻቸ ዕድል ነው።"

​በተመሳሳይ ጊዜ፣ የምዕራባውያን ድርጊቶች ተዓማኒነታቸውን እንደሸረሸረው በመጥቀስ "ማንኛውም የሞራል የበላይነት ተሟጧል" ሲሉ ሞግተዋል።

​ኩባዪ አክለውም፣ የአፍሪካ እና የእስያ አገራት ሉዓላዊነታቸውን ለመጠበቅ ሲሉ ከአንድ ወገን ጋር ብቻ ከመወገን እየተቆጠቡ መሆኑንና ለአማራጭ የፋይናንስ ሥርዓቶች ያላቸው ፍላጎት እየጨመረ መምጣቱን ገልጸዋል።

​"የብሪክስ ድንበር-ተሻጋሪ የክፍያ ሥርዓት ትልቅ ለውጥ የሚያመጣ ይሆናል" ሲሉ አፅንዖት ሰጥተዋል።

​ይሁን እንጂ፣ ከፍተኛ የብድር ወለድ እና ደካማ የኢንቨስትመንት ፍሰት አሁንም ዋና እንቅፋቶች መሆናቸውንና ይህም አፍሪካ ከነዚህ ለውጦች ሙሉ በሙሉ ተጠቃሚ የመሆን አቅሟን እየቀነሰው መሆኑን አስጠንቅቀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0