https://amh.sputniknews.africa/20260317/3577029.html
አፍሪካ ከኢራን ጦርነት የሚመጡ የውጭ ኢነርጂ አቅርቦት እጥረቶችን ለመቋቋም ውስጣዊ ጥንካሬን መገንባት አለባት - ደቡብ አፍሪካዊ ተመራማሪ
አፍሪካ ከኢራን ጦርነት የሚመጡ የውጭ ኢነርጂ አቅርቦት እጥረቶችን ለመቋቋም ውስጣዊ ጥንካሬን መገንባት አለባት - ደቡብ አፍሪካዊ ተመራማሪ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ከኢራን ጦርነት የሚመጡ የውጭ ኢነርጂ አቅርቦት እጥረቶችን ለመቋቋም ውስጣዊ ጥንካሬን መገንባት አለባት - ደቡብ አፍሪካዊ ተመራማሪየመካከለኛው ምስራቅ ግጭት መባባስ በተለይም የዋጋ ግሽበትን በመጨመር እና የመሠረታዊ ቁሳቁሶችን ዋጋ በማናር... 17.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-17T20:29+0300
2026-03-17T20:29+0300
2026-03-17T20:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/11/3576875_0:40:800:490_1920x0_80_0_0_b8d5aa15dbf54870c93f30cbb994f612.jpg
አፍሪካ ከኢራን ጦርነት የሚመጡ የውጭ ኢነርጂ አቅርቦት እጥረቶችን ለመቋቋም ውስጣዊ ጥንካሬን መገንባት አለባት - ደቡብ አፍሪካዊ ተመራማሪየመካከለኛው ምስራቅ ግጭት መባባስ በተለይም የዋጋ ግሽበትን በመጨመር እና የመሠረታዊ ቁሳቁሶችን ዋጋ በማናር በአፍሪካ ላይ ከባድ የኢኮኖሚ መዘዝ ሊያስከትል እንደሚችል ሚካቴኪሶ ኩባዪ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።ተመራማሪው፣ "ይህ ትንኮሳ ሳይኖር የተጀመረና የምርጫ ውጤት የሆነ ጦርነት የሚያስከትለው ኢኮኖሚያዊ መዘዝ ከፍተኛ ይሆናል" ያሉ ሲሆን፤ ብዙ ሰዎች እንደ ምግብ እና ኤሌክትሪክ ያሉ መሰረታዊ ፍላጎቶችን ለማሟላት ሊቸገሩ እንደሚችሉ ጠቁመዋል።ኩባዪ አክለውም፣ አፍሪካውያን እርስ በርስ ያላቸው የንግድ ልውውጥ ዝቅተኛ በመሆኑ እና የሎጂስቲክስ መሰረተ ልማታቸው ደካማ በመሆኑ ምክንያት ነዳጅ ወደ አገር ውስጥ የሚያስገቡ የአፍሪካ አገራት ይበልጥ ተጋላጭ መሆናቸውን ገልጸዋል።መፍትሔዎች ቢኖሩም አፋጣኝ ውጤት እንደማይሰጡም አስጠንቅቀዋል፡፡ “ኢንቨስትመንቶች ውጤት ለማምጣት ጊዜ ይወስዳሉ፤ ምክንያቱም በመጀመሪያ የማምረቻ ተቋማት መገንባት አለባቸው፣ ከዚያም ምርቱ መመረት መቻል አለበት።”በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/11/3576875_48:0:753:529_1920x0_80_0_0_be2b936a1658a4d0225fa29bcbfa1599.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካ ከኢራን ጦርነት የሚመጡ የውጭ ኢነርጂ አቅርቦት እጥረቶችን ለመቋቋም ውስጣዊ ጥንካሬን መገንባት አለባት - ደቡብ አፍሪካዊ ተመራማሪ
20:29 17.03.2026 (የተሻሻለ: 20:34 17.03.2026) አፍሪካ ከኢራን ጦርነት የሚመጡ የውጭ ኢነርጂ አቅርቦት እጥረቶችን ለመቋቋም ውስጣዊ ጥንካሬን መገንባት አለባት - ደቡብ አፍሪካዊ ተመራማሪ
የመካከለኛው ምስራቅ ግጭት መባባስ በተለይም የዋጋ ግሽበትን በመጨመር እና የመሠረታዊ ቁሳቁሶችን ዋጋ በማናር በአፍሪካ ላይ ከባድ የኢኮኖሚ መዘዝ ሊያስከትል እንደሚችል ሚካቴኪሶ ኩባዪ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
ተመራማሪው፣ "ይህ ትንኮሳ ሳይኖር የተጀመረና የምርጫ ውጤት የሆነ ጦርነት የሚያስከትለው ኢኮኖሚያዊ መዘዝ ከፍተኛ ይሆናል" ያሉ ሲሆን፤ ብዙ ሰዎች እንደ ምግብ እና ኤሌክትሪክ ያሉ መሰረታዊ ፍላጎቶችን ለማሟላት ሊቸገሩ እንደሚችሉ ጠቁመዋል።
ኩባዪ አክለውም፣ አፍሪካውያን እርስ በርስ ያላቸው የንግድ ልውውጥ ዝቅተኛ በመሆኑ እና የሎጂስቲክስ መሰረተ ልማታቸው ደካማ በመሆኑ ምክንያት ነዳጅ ወደ አገር ውስጥ የሚያስገቡ የአፍሪካ አገራት ይበልጥ ተጋላጭ መሆናቸውን ገልጸዋል።
መፍትሔዎች ቢኖሩም አፋጣኝ ውጤት እንደማይሰጡም አስጠንቅቀዋል፡፡
“ኢንቨስትመንቶች ውጤት ለማምጣት ጊዜ ይወስዳሉ፤ ምክንያቱም በመጀመሪያ የማምረቻ ተቋማት መገንባት አለባቸው፣ ከዚያም ምርቱ መመረት መቻል አለበት።”
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X