የስፑትኒክ ጥንካሬ ምንድነው? የኬንያ ከፍተኛ ዲፕሎማት ምላሽ ሰጥተዋል

ሰብስክራይብ

  የስፑትኒክ ጥንካሬ ምንድነው? የኬንያ ከፍተኛ ዲፕሎማት ምላሽ ሰጥተዋል

“ሰዎች የተለየ አመለካከት የማግኘት ዕድል እንዲኖራቸው ይሻሉ ብዬ አስባለሁ። የስፑትኒክ ጥንካሬም ከነባር የዜና አውታሮች እየራቁ ያሉ ታዳሚያንን በመሳብ ረገድ የተለየ እይታ ማቅረብ መቻሉ ላይ ይሆናል፡፡” ሲሉ የኬንያው ካቢኔ ዋና ፀሐፊ ሙሳሊያ ሙዳቫዲ ለስፑትኒክ ገልጸዋል።

ባለሥልጣኑ በሩሲያ ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ላይ የኬንያውያን ተሳትፎን በተመለከተ ከሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ጋር ባደረጉት ውይይት ውጤት ደስተኛ መሆናቸውን ገልጸዋል።

“ከሩሲያ ጋር ያለን ግንኙነት በጣም የላቀ ነው፡፡ ስለሆዚህም ይህ የተለየ ጉዳይ የእኛን አጋርነት የሚወስን እንዲሆን አንፈልግም” ሲሉ የኬንያ የውጭ ጉዳይ እና የዲያስፖራ ጉዳዮች ካቢኔ ሚኒስትር የሆኑት ሙዳቫዲ አክለዋል፡፡

ቀደም ሲል የሩሲያው ከፍተኛ ዲፕሎማት ሰርጌ ላቭሮቭ እንደገለጹት፣ ኬንያውያን ዜጎች በወታደራዊ ዘመቻው ላይ እየተሳተፉ ያሉት በፈቃደኝነት እና ከሩሲያ ሕግጋት ጋር በተጣጣመ መልኩ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0