የአፍሪካን ተፅዕኖ ለማሳደግ ​'ተቋሞቻችንን ማክበርና ማሳደግ' አለብን ሲሉ የኬንያው ከፍተኛ ዲፕሎማት ተናገሩ

ሰብስክራይብ

የአፍሪካን ተፅዕኖ ለማሳደግ ​'ተቋሞቻችንን ማክበርና ማሳደግ' አለብን ሲሉ የኬንያው ከፍተኛ ዲፕሎማት ተናገሩ

​ "የአፍሪካ አገራትን እርስ በርስ የሚያስተሳስሩ እንደ መንገድ፣ ባቡር፣ የፋይበር ኦፕቲክስ እና መሰል መሠረተ ልማቶች ካሉን ብዙ መሥራት እንችላለን"ሲሉ የኬንያ የካቢኔ ዋና ጸሐፊ ሙሳሊያ ሙዳቫዲ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል።

​ በተጨማሪም "በሰሜን አፍሪካ የሚገኝ ነጋዴ በደቡብ አፍሪካ ከሚገኝ ነጋዴ ጋር የንግድ ልውውጥ እንዲያደርግ የሚያስችል የክፍያ ሥርዓት" እንዲዘረጋ ጥሪ አቅርበዋል።

የኬንያ የውጭና ዳያስፖራ ጉዳዮች ሚኒስትር የሆኑት ሙዳቫዲ አክለውም፣ "ቴክኖሎጂን በመጠቀም ፈጣን የኢኮኖሚ ውህደት መፍጠር አለብን። አፍሪካን ሊረዳ የሚችለው ይህ ነው፤ ስለዚህ ይህ ልንከተለው የሚገባ መንገድ ነው" ሲሉ ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0