https://amh.sputniknews.africa
የአእምሯዊ ንብረት መብት ተጽዕኖ በአፍሪካ ፋርማሲዩቲካልስ ኢንዱስትሪ ላይ
የአእምሯዊ ንብረት መብት ተጽዕኖ በአፍሪካ ፋርማሲዩቲካልስ ኢንዱስትሪ ላይ
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት በቀዳሚነት የኢትዮጵያ ፋርማሲስቶች ማህበር ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዳንኤል ዋቅቶሌ ጋር ስለ አእምሯዊ ንብረት መብት እና መድኃኒት አቅርቦት እንወያያለን። በሁለተኛው ክፍል ከመጋቢት 7–9 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ... 17.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-17T19:28+0300
2026-03-17T19:28+0300
2026-03-17T19:28+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/11/3575386_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_703ea4a8b5721477c11898acfcb7b175.png
የአእምሯዊ ንብረት መብት ተጽዕኖ በአፍሪካ ፋርማሲዩቲካልስ ኢንዱስትሪ ላይ
Sputnik አፍሪካ
“አብዛኞቹ የተከናወኑት በምዕራባውያን እና በአውሮፓውያን ነው። ስኮትላንዳዊያን፣ እስያውያን እና አፍሪካውያን ደግሞ በማህበረሰብ ፋይናንስ እና መሰረተ ልማቶች ባላቸው ሰፊ ተደራሽነት ምክንያት ኢንቨስት እያደረጉ ነው። ስለዚህ፣ በርካታ ኢንቨስትመንቶች እንዳሉ እስማማለሁ:: እናም ኢንቨስትመንቱ ሊመለስላቸው ይገባል። ነገር ግን፣ ይህ መሆን ያለበት የፈጠራ ስራዎችን እና ምርምርን በማገድ መሆን የለበትም።” ሲሉ የኪሊች ኤስትሮ ባዮቴክ ኃ.የተ.የግ.ማ መስራችና ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚ እንዲሁም የኢትዮጵያ ፋርማሲስቶች ማህበር ፕሬዝዳንት የሆኑት ዶ/ር ዳንኤል ዋቅቶሌ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት በቀዳሚነት የኢትዮጵያ ፋርማሲስቶች ማህበር ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዳንኤል ዋቅቶሌ ጋር ስለ አእምሯዊ ንብረት መብት እና መድኃኒት አቅርቦት እንወያያለን። በሁለተኛው ክፍል ከመጋቢት 7–9 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተካሄደው የደቡብ አፍሪካ-ኢትዮጵያ የንግድ ፎረም ላይ ተገኝተን የደቡብ አፍሪካ የንግድ፣ ኢንዱስትሪና ውድድር ሚኒስቴር የኤክስፖርትና ማርኬቲንግ ዋና ዳይሬክተር ዛኔሌ ሳኒን እንዲሁም የሉንየዚ ፋርምስ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሳምኬሊሲዌ ሲቶሌን በንግድና ኢንቨስትመንት ዙሪያ አነጋግረናቸዋል።
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ
በዛሬው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት በቀዳሚነት የኢትዮጵያ ፋርማሲስቶች ማህበር ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዳንኤል ዋቅቶሌ ጋር ስለ አእምሯዊ ንብረት መብት እና መድኃኒት አቅርቦት እንወያያለን። በሁለተኛው ክፍል ከመጋቢት 7–9 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተካሄደው የደቡብ አፍሪካ-ኢትዮጵያ የንግድ ፎረም ላይ ተገኝተን የደቡብ አፍሪካ የንግድ፣ ኢንዱስትሪና ውድድር ሚኒስቴር የኤክስፖርትና ማርኬቲንግ ዋና ዳይሬክተር ዛኔሌ ሳኒን እንዲሁም የሉንየዚ ፋርምስ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሳምኬሊሲዌ ሲቶሌን በንግድና ኢንቨስትመንት ዙሪያ አነጋግረናቸዋል።ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ :Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/11/3575386_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_c722a6a3d6bb06984144e1171b1219a3.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
የአእምሯዊ ንብረት መብት ተጽዕኖ በአፍሪካ ፋርማሲዩቲካልስ ኢንዱስትሪ ላይ
“አብዛኞቹ የተከናወኑት በምዕራባውያን እና በአውሮፓውያን ነው። ስኮትላንዳዊያን፣ እስያውያን እና አፍሪካውያን ደግሞ በማህበረሰብ ፋይናንስ እና መሰረተ ልማቶች ባላቸው ሰፊ ተደራሽነት ምክንያት ኢንቨስት እያደረጉ ነው። ስለዚህ፣ በርካታ ኢንቨስትመንቶች እንዳሉ እስማማለሁ:: እናም ኢንቨስትመንቱ ሊመለስላቸው ይገባል። ነገር ግን፣ ይህ መሆን ያለበት የፈጠራ ስራዎችን እና ምርምርን በማገድ መሆን የለበትም።” ሲሉ የኪሊች ኤስትሮ ባዮቴክ ኃ.የተ.የግ.ማ መስራችና ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚ እንዲሁም የኢትዮጵያ ፋርማሲስቶች ማህበር ፕሬዝዳንት የሆኑት ዶ/ር ዳንኤል ዋቅቶሌ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው
የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት በቀዳሚነት
የኢትዮጵያ ፋርማሲስቶች ማህበር ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዳንኤል ዋቅቶሌ ጋር ስለ አእምሯዊ ንብረት መብት እና መድኃኒት አቅርቦት እንወያያለን። በሁለተኛው ክፍል ከመጋቢት 7–9 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተካሄደው የደቡብ አፍሪካ-ኢትዮጵያ የንግድ ፎረም ላይ ተገኝተን
የደቡብ አፍሪካ የንግድ፣ ኢንዱስትሪና ውድድር ሚኒስቴር የኤክስፖርትና ማርኬቲንግ ዋና ዳይሬክተር ዛኔሌ ሳኒን እንዲሁም የሉንየዚ ፋርምስ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሳምኬሊሲዌ ሲቶሌን በንግድና ኢንቨስትመንት ዙሪያ አነጋግረናቸዋል።
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት
በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ :Apple Podcasts –
Spotify –
Deezer –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox