https://amh.sputniknews.africa/20260317/3573047.html
ጉልህ 1.5 ቢሊዮን ሕዝብ - አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት ለምን ቋሚ መቀመጫ ይገባታል? - የኬንያ ከፍተኛ ዲፕሎማት ያብራራሉ
ጉልህ 1.5 ቢሊዮን ሕዝብ - አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት ለምን ቋሚ መቀመጫ ይገባታል? - የኬንያ ከፍተኛ ዲፕሎማት ያብራራሉ
Sputnik አፍሪካ
ጉልህ 1.5 ቢሊዮን ሕዝብ - አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት ለምን ቋሚ መቀመጫ ይገባታል? - የኬንያ ከፍተኛ ዲፕሎማት ያብራራሉየኬንያ የካቢኔ ዋና ጸሐፊና የውጭና ዳያስፖራ ጉዳዮች ሚኒስትር ሙሳሊያ ሙዳቫዲ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደገለጹት፤ ናይሮቢ... 17.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-17T17:18+0300
2026-03-17T17:18+0300
2026-03-17T17:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/11/3572893_0:1:852:480_1920x0_80_0_0_5e00dfd3bd5cc585f4e9773c49c3ecdf.jpg
ጉልህ 1.5 ቢሊዮን ሕዝብ - አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት ለምን ቋሚ መቀመጫ ይገባታል? - የኬንያ ከፍተኛ ዲፕሎማት ያብራራሉየኬንያ የካቢኔ ዋና ጸሐፊና የውጭና ዳያስፖራ ጉዳዮች ሚኒስትር ሙሳሊያ ሙዳቫዲ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደገለጹት፤ ናይሮቢ የአፍሪካ ሕብረትን የኤዙልዊኒ እና የሲርቴ ውሳኔዎችን መደገፏን ትቀጥላለች። በዚህም አኅጉሪቱ በተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት ውስጥ ከሁለት ያላነሱ ቋሚ መቀመጫዎች እና ሦስት ያህል ቋሚ ያልሆኑ መቀመጫዎች እንዲኖሯት ትሻለች።ሙዳቫዲ፣ ሲያስረዱም "ኬንያ የአፍሪካ ሕብረት ጊዜው ሲደርስ የሚወስነውን ማንኛውንም ውሳኔ ታከብራለች። ነገር ግን ዕድሉ ከተሰጣት፣ ኬንያ አኅጉረ-አፍሪካን ወክላ ለማገልገል ዝግጁና ፈቃደኛ ነች" ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ጉልህ 1
Sputnik አፍሪካ
ጉልህ 1
2026-03-17T17:18+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/11/3572893_106:0:746:480_1920x0_80_0_0_8729ac30f2c6f6819aeb5efab3b88139.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጉልህ 1.5 ቢሊዮን ሕዝብ - አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት ለምን ቋሚ መቀመጫ ይገባታል? - የኬንያ ከፍተኛ ዲፕሎማት ያብራራሉ
17:18 17.03.2026 (የተሻሻለ: 17:24 17.03.2026) ጉልህ 1.5 ቢሊዮን ሕዝብ - አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት ለምን ቋሚ መቀመጫ ይገባታል? - የኬንያ ከፍተኛ ዲፕሎማት ያብራራሉ
የኬንያ የካቢኔ ዋና ጸሐፊና የውጭና ዳያስፖራ ጉዳዮች ሚኒስትር ሙሳሊያ ሙዳቫዲ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደገለጹት፤ ናይሮቢ የአፍሪካ ሕብረትን የኤዙልዊኒ እና የሲርቴ ውሳኔዎችን መደገፏን ትቀጥላለች። በዚህም አኅጉሪቱ በተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት ውስጥ ከሁለት ያላነሱ ቋሚ መቀመጫዎች እና ሦስት ያህል ቋሚ ያልሆኑ መቀመጫዎች እንዲኖሯት ትሻለች።
ሙዳቫዲ፣ ሲያስረዱም "ኬንያ የአፍሪካ ሕብረት ጊዜው ሲደርስ የሚወስነውን ማንኛውንም ውሳኔ ታከብራለች። ነገር ግን ዕድሉ ከተሰጣት፣ ኬንያ አኅጉረ-አፍሪካን ወክላ ለማገልገል ዝግጁና ፈቃደኛ ነች" ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X