ናሚቢያ በማዳበሪያ ምርት ዘርፍ የሩሲያን ድጋፍ ትጠብቃለች – የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

ናሚቢያ በማዳበሪያ ምርት ዘርፍ የሩሲያን ድጋፍ ትጠብቃለች – የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

በአፍሪካዊቷ ሀገር የማዳበሪያ ፋብሪካን የመገንባት ጉዳይ በ11ኛው የሁለትዮሽ የንግድ ፎረም ላይ መወያያ እንደነበር የናሚቢያ የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ንግድ ሚኒስትሯ ሴልማ አሺፓላ-ሙሳቪ ገልጸዋል።

ሚኒስትሯ ይህንን መግለጫ የሰጡት ሰኞ ዕለት በዊንድሁክ በተካሄደው 11ኛው የሁለትዮሽ የበይነ–መንግሥታት ጥምር ኮሚሽን ስብሰባ ላይ ነው።

እንደ እሳቸው ማብራሪያ፣ መሰል ፋብሪካ መገንባቱ፦

⭕ ከውጭ የሚገቡ የምግብ ምርቶች ላይ ያለውን ጥገኝነት ይቀንሳል፡፡

⭕ የማዳበሪያ ዋጋን በከፍተኛ ሁኔታ ይቆጥባል፡፡

⭕ ሀገሪቱን ለአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና አባል ሀገራት ማዳበሪያም እና የምግብ ምርቶች ላኪነት ያሸጋግራታል፡፡

ቪዲዮ፦ በዊንድሁክ የተካሄደው የሩሲያ-ናሚቢያ የሁለትዮሽ የበይነ–መንግሥታት ጥምር ኮሚሽን ስብሰባ ወቅት በስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ የተቀረጸ ምስል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0