ኢራን ለረጅም ጊዜ ጦርነት መዘጋጀቷን እና የነዳጅ እጥረት እንደሌለ የቴህራን ገዥ ገለጹ

ሰብስክራይብ

ኢራን ለረጅም ጊዜ ጦርነት መዘጋጀቷን እና የነዳጅ እጥረት እንደሌለ የቴህራን ገዥ ገለጹ

​ቀደም ብሎ በተደራጁ፣ የተቀናጁ ዕቅዶች እና ድንገተኛ ሁኔታዎችን ታሳቢ ባደረጉ አማራጮች ምክንያት የኮሙኒኬሽን፣ የምግብ አቅርቦት እና ሌሎች አስፈላጊ ዘርፎች የተረጋጉ መሆናቸውን መሀመድ ሳዴግ ሞታሜዲያን ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

​“እስራኤል በሀገራችን የነዳጅ ተቋማት ላይ ጥቃት ብታደርስም፣ በአሁኑ ወቅት በቴህራን ግዛት ውስጥ ምንም ዓይነት የነዳጅ እጥረት የለም።”

​ሞታሜዲያን አክለውም፣ ኢራን ለረጅም ጊዜ ለሚቆይ ግጭት በአገር አቀፍ ደረጃ መዘጋጀቷን ገልጸዋል።

​“ባላጋራዎቻችን ጦርነት ከፍተውብናል፤ ነገር ግን የጦርነቱ ፍጻሜ በእርግጠኝነት ለእነሱ የሚበጅ አይሆንም።”

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0