ስፑትኒክ "አፍሪካ ያላትን አቅም ለማሳየት ጥሩ ድምፅ ሊሆን ይችላል" – ከኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር የተደረገ ልዩ ቃለ ምልልስ

ሰብስክራይብ
"ጠንክራችሁ መሥራታችሁን እንድትቀጥሉ እና እያከናወናችሁት ስላለው ተግባር ለአፍሪካ ሀገራት በስፋት እንድታሳውቁ አበረታታችኋለሁ። ስለዚህ፣ አብረን እንሥራ፡፡" ሲሉ ሙሳሊያ ሙዳቫዲ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሚኒስትሩ ከሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ጋር ካደረጉት ስብሰባ በኋላ በሰጡት በዚህ ልዩ ቃለ ምልልስ፤ የኬንያ-ሩሲያ ግንኙነት፣ በተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ውክልና፣ የመካከለኛው ምስራቅ እና ስለመጪው የሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ የሚጠብቁት በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
ሙሉው ልዩ ቃለ ምልልስ በቅርቡ ይጠበቁ። ይከታተሉን።
አዳዲስ ዜናዎች
0