https://amh.sputniknews.africa
የቅኝ ግዛት ባህልን ለመንቀል ቶጎ ያቀረበችው የአፍሪካ አዲስ ዓመት ሀሳብ
የቅኝ ግዛት ባህልን ለመንቀል ቶጎ ያቀረበችው የአፍሪካ አዲስ ዓመት ሀሳብ
Sputnik አፍሪካ
በክፍል አንድ የምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ቶጎ ባህላዊው ቅኝ ግዛትን በመቃወም አፍሪካ የራሷ የዘመን መቁጠሪያ፣ አዲስ ዓመትም ያስፈልጋታል በሚል በይፋ ያቀረበችውን ምክረ ሀሳብን ከተለያዩ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ አውዶች አኳያ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ... 16.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-16T19:59+0300
2026-03-16T19:59+0300
2026-03-16T19:59+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/10/3566692_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_73274ffcae7110ea49b70e6d047dee89.jpg
የቅኝ ግዛት ባህልን ለመንቀል ቶጎ ያቀረበችው የአፍሪካ አዲስ ዓመት ሀሳብ
Sputnik አፍሪካ
''መሠረታዊው ነገር እሪካዊያን ተግባራዊ አንድነት፣ ተምሳሌታዊ አንድነት፣ የፓን አፍሪካኒዝም ወንድማማችነት እንዲሁም ከቅኝ ግዛት ባህል መውጣት ነው በዚህ የቶጎ ጉዳይ ውስጥ እንደ አነሳሽ ሀሳቦች ሆነው የሚታዩት። ደግሞም በተቋም ደረጃ ለምሳሌ ለአፍሪካ ኅብረት ትልቅ መነቃቃትን ይፈጥራል - ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህሩ የዕዮብዘር ዘውዴ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።''
በክፍል አንድ የምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ቶጎ ባህላዊው ቅኝ ግዛትን በመቃወም አፍሪካ የራሷ የዘመን መቁጠሪያ፣ አዲስ ዓመትም ያስፈልጋታል በሚል በይፋ ያቀረበችውን ምክረ ሀሳብን ከተለያዩ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ አውዶች አኳያ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህሩ የዕዮብዘር ዘውዴ ጋር እንወያያለን፡፡
በክፍል ሁለት ደግሞ በክርስትና እና በእስልምና እምነት ዘንድ ያሉትን አበይት አጽዋማት መነሻ አድርገን ስለመረዳዳትና ሃይማኖቶች እንዴት የማህበራዊ እሴት ማጠናከሪያ እንደሚሆኑ በእስልምና ጥናት ተመራማሪ እንድሪስ ሞሃመድ (ዶ/ር) ቃኝተነዋል፡፡
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
በክፍል አንድ የምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ቶጎ ባህላዊው ቅኝ ግዛትን በመቃወም አፍሪካ የራሷ የዘመን መቁጠሪያ፣ አዲስ ዓመትም ያስፈልጋታል በሚል በይፋ ያቀረበችውን ምክረ ሀሳብን ከተለያዩ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ አውዶች አኳያ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህሩ የዕዮብዘር ዘውዴ ጋር እንወያያለን፡፡ በክፍል ሁለት ደግሞ በክርስትና እና በእስልምና እምነት ዘንድ ያሉትን አበይት አጽዋማት መነሻ አድርገን ስለመረዳዳትና ሃይማኖቶች እንዴት የማህበራዊ እሴት ማጠናከሪያ እንደሚሆኑ በእስልምና ጥናት ተመራማሪ እንድሪስ ሞሃመድ (ዶ/ር) ቃኝተነዋል፡፡ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/10/3566692_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_dd7712126543e96cf08b4afef01cbb79.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
የቅኝ ግዛት ባህልን ለመንቀል ቶጎ ያቀረበችው የአፍሪካ አዲስ ዓመት ሀሳብ
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''መሠረታዊው ነገር እሪካዊያን ተግባራዊ አንድነት፣ ተምሳሌታዊ አንድነት፣ የፓን አፍሪካኒዝም ወንድማማችነት እንዲሁም ከቅኝ ግዛት ባህል መውጣት ነው በዚህ የቶጎ ጉዳይ ውስጥ እንደ አነሳሽ ሀሳቦች ሆነው የሚታዩት። ደግሞም በተቋም ደረጃ ለምሳሌ ለአፍሪካ ኅብረት ትልቅ መነቃቃትን ይፈጥራል - ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህሩ የዕዮብዘር ዘውዴ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።''
በክፍል አንድ የምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ቶጎ ባህላዊው ቅኝ ግዛትን በመቃወም አፍሪካ የራሷ የዘመን መቁጠሪያ፣ አዲስ ዓመትም ያስፈልጋታል በሚል በይፋ ያቀረበችውን ምክረ ሀሳብን ከተለያዩ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ አውዶች አኳያ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህሩ የዕዮብዘር ዘውዴ ጋር እንወያያለን፡፡
በክፍል ሁለት ደግሞ በክርስትና እና በእስልምና እምነት ዘንድ ያሉትን አበይት አጽዋማት መነሻ አድርገን ስለመረዳዳትና ሃይማኖቶች እንዴት የማህበራዊ እሴት ማጠናከሪያ እንደሚሆኑ በእስልምና ጥናት ተመራማሪ እንድሪስ ሞሃመድ (ዶ/ር) ቃኝተነዋል፡፡
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
Afripods –
CastBox