የሩሲያ የማዳበሪያ አምራች ኡራልኬም ወደብ አልባ የአፍሪካ ሀገራትን ለመድረስ ያለመ ዕቅድ ይፋ አደረገ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ የማዳበሪያ አምራች ኡራልኬም ወደብ አልባ የአፍሪካ ሀገራትን ለመድረስ ያለመ ዕቅድ ይፋ አደረገ
የሩሲያ የማዳበሪያ አምራች ኡራልኬም ወደብ አልባ የአፍሪካ ሀገራትን ለመድረስ ያለመ ዕቅድ ይፋ አደረገ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.03.2026
ሰብስክራይብ

የሩሲያ የማዳበሪያ አምራች ኡራልኬም ወደብ አልባ የአፍሪካ ሀገራትን ለመድረስ ያለመ ዕቅድ ይፋ አደረገ

ኡራልኬም የማዳበሪያ አቅርቦትን በማሳደግ እና ከአፍሪካ ጋር አጋርነትን በማጠናከር ዙሪያ በናሚቢያ በተዘጋጀ ፎረም ላይ መክሯል፡፡

የሩሲያ ማዳበሪያዎችን ወደ አፍሪካ በመላክ ረገድ ቁልፍ የሆነው ኡራልኬም ግሩፕ፤ እ.ኤ.አ መጋቢት 13 ቀን በዊንድሆክ በተካሄደው የናሚቢያ-ሩሲያ የንግድ ፎረም ላይ ተሳትፏል።

ኩባንያው ባወጣው መግለጫ መሠረት፤ በውይይቱ ላይ የተካተቱ ዋና ዋና ዕቅዶች የሚከተሉት ናቸው፦

◻ ማዳበሪያ ለሀገር ውስጥ አርሶ አደሮች ይበልጥ ተደራሽ እንዲሆን የአቅርቦት መረቦችን ማስፋፋት፣

◻ ወደብ የሌላቸውን የአፍሪካ ሀገራት ለመድረስ በናሚቢያ በኩል የሎጂስቲክስ መስመሮችን ማልማት።

ℹ ፎረሙ የአኅጉሪቱን የምግብ ዋስትና ማረጋገጥ ላይ ትኩረት በማድረግ፤ በሩሲያ እና በአፍሪካ መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር የመንግሥት እና የንግድ መሪዎችን ያሰባሰበ ነበር።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0