ሩሲያ በ2026/27 የግብፅ ቀዳሚ የስንዴ አቅራቢ ሆና ቀጥላለች - የግብርና ምርቶች ኤክስፖርት ማዕከል

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ በ2026/27 የግብፅ ቀዳሚ የስንዴ አቅራቢ ሆና ቀጥላለች - የግብርና ምርቶች ኤክስፖርት ማዕከል
ሩሲያ በ2026/27 የግብፅ ቀዳሚ የስንዴ አቅራቢ ሆና ቀጥላለች - የግብርና ምርቶች ኤክስፖርት ማዕከል - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.03.2026
ሰብስክራይብ

ሩሲያ በ2026/27 የግብፅ ቀዳሚ የስንዴ አቅራቢ ሆና ቀጥላለች - የግብርና ምርቶች ኤክስፖርት ማዕከል

በዓለም ላይ ከፍተኛ የጥራጥሬ ምርት አስመጪ ከሆኑት ሀገራት አንዷ የሆነችው ግብፅ፤ በአንድ የምርት ዘመን ከምትገዛው ከ11 እስከ 12 ሚሊዮን ቶን ስንዴ ከፍተኛውን ድርሻ የምታቀርበው ሩሲያ እንደሆነች የሩሲያ የግብርና ምርቶች ኤክስፖርት ማዕከል ገልጿል።

ባለፈው የምርት ዘመን ሩሲያ ከላከችው ጠቅላላ ስንዴ ውስጥ 21 በመቶ ማለትም ከ9.4 ሚሊዮን ቶን በላይ የሚሆነውን ለግብፅ በመላክ ክብረ ወሰን መመዝገቧንና ይህ አቅርቦትም ማደጉን እንደሚቀጥል ማዕከሉ አክሎ ገልጿል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0