https://amh.sputniknews.africa/20260316/3562596.html
የሩሲያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ቫለንቲና ማትቪየንኮ በኢትዮጵያ በደረሰው የተፈጥሮ አደጋ የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ
የሩሲያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ቫለንቲና ማትቪየንኮ በኢትዮጵያ በደረሰው የተፈጥሮ አደጋ የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ቫለንቲና ማትቪየንኮ በኢትዮጵያ በደረሰው የተፈጥሮ አደጋ የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁለኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አቻቸው አገኘሁ ተሻገር በላኩት ደብዳቤ "በምክር ቤቱና በራሴ ስም በሀገሪቱ ደቡባዊ አካባቢዎች... 16.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-16T15:39+0300
2026-03-16T15:39+0300
2026-03-16T15:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/10/3562442_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_ef483571041cfd8fb917bdcc944e6bf8.jpg
የሩሲያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ቫለንቲና ማትቪየንኮ በኢትዮጵያ በደረሰው የተፈጥሮ አደጋ የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁለኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አቻቸው አገኘሁ ተሻገር በላኩት ደብዳቤ "በምክር ቤቱና በራሴ ስም በሀገሪቱ ደቡባዊ አካባቢዎች በተከሰተው አደጋ ለደረሰው ከፍተኛ የሕይወት መጥፋት የተሰማኝን ሀዘን መግለፅ እወዳለሁ " ብለዋል። አፈ-ጉባኤዋ ለአደጋው ሰለባ ቤተሰቦችና ወዳጅ ዘመዶች መጽናኛን የተመኙ ሲሆን ጉዳት የደረሰባቸው በፍጥነት እንዲያገግሙ ተመኝተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/10/3562442_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_e2d3c21b7d9bd1a22693a82841e46e18.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ቫለንቲና ማትቪየንኮ በኢትዮጵያ በደረሰው የተፈጥሮ አደጋ የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ
15:39 16.03.2026 (የተሻሻለ: 15:44 16.03.2026) የሩሲያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ቫለንቲና ማትቪየንኮ በኢትዮጵያ በደረሰው የተፈጥሮ አደጋ የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ
ለኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አቻቸው አገኘሁ ተሻገር በላኩት ደብዳቤ "በምክር ቤቱና በራሴ ስም በሀገሪቱ ደቡባዊ አካባቢዎች በተከሰተው አደጋ ለደረሰው ከፍተኛ የሕይወት መጥፋት የተሰማኝን ሀዘን መግለፅ እወዳለሁ " ብለዋል።
አፈ-ጉባኤዋ ለአደጋው ሰለባ ቤተሰቦችና ወዳጅ ዘመዶች መጽናኛን የተመኙ ሲሆን ጉዳት የደረሰባቸው በፍጥነት እንዲያገግሙ ተመኝተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X