https://amh.sputniknews.africa/20260316/3559999.html
የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሰኞ ዕለት ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር በስልክ እንደተነጋገሩ ክሬምሊን ገለጸ
የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሰኞ ዕለት ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር በስልክ እንደተነጋገሩ ክሬምሊን ገለጸ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሰኞ ዕለት ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር በስልክ እንደተነጋገሩ ክሬምሊን ገለጸ “ፕሬዚዳንት ፑቲን ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ስለነበራቸው የስልክ ጥሪ በቅርቡ መረጃ እናካፍላችኋለን፡፡ ይህ... 16.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-16T13:06+0300
2026-03-16T13:06+0300
2026-03-16T13:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/10/3559845_0:0:800:450_1920x0_80_0_0_76a77e18c46c6da12eb3bd7109268bf6.jpg
የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሰኞ ዕለት ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር በስልክ እንደተነጋገሩ ክሬምሊን ገለጸ “ፕሬዚዳንት ፑቲን ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ስለነበራቸው የስልክ ጥሪ በቅርቡ መረጃ እናካፍላችኋለን፡፡ ይህ የስልክ ጥሪ የተከናወነው ከጥቂት ጊዜ በፊት ነው” ሲሉ የሩሲያ ፕሬዚዳንት የፕሬስ ፀሐፊ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።ፑቲን በኢትዮጵያ ውስጥ የደረሰውን የመሬት መንሸራተት እና የጎርፍ አደጋ አስመልክቶ ለኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት እና ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የሀዘን መግለጫ እንደላኩም አስታውቀዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/10/3559845_100:0:700:450_1920x0_80_0_0_e6bfea85c3e87b7e962b869f6016b422.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሰኞ ዕለት ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር በስልክ እንደተነጋገሩ ክሬምሊን ገለጸ
13:06 16.03.2026 (የተሻሻለ: 13:14 16.03.2026) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሰኞ ዕለት ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር በስልክ እንደተነጋገሩ ክሬምሊን ገለጸ
“ፕሬዚዳንት ፑቲን ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ስለነበራቸው የስልክ ጥሪ በቅርቡ መረጃ እናካፍላችኋለን፡፡ ይህ የስልክ ጥሪ የተከናወነው ከጥቂት ጊዜ በፊት ነው” ሲሉ የሩሲያ ፕሬዚዳንት የፕሬስ ፀሐፊ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።
ፑቲን በኢትዮጵያ ውስጥ የደረሰውን የመሬት መንሸራተት እና የጎርፍ አደጋ አስመልክቶ ለኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት እና ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የሀዘን መግለጫ እንደላኩም አስታውቀዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X