በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 192 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 192 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 192 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.03.2026
ሰብስክራይብ

በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 192 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

‎በሳምንቱ ውስጥ በተደረገ 5 ዙር በረራ 1ሺህ 173 ወንዶች እና 16 ሴቶች እንዲሁም 3 ህፃናት መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

ከተመላሾች መካከል 34ቱ እድሜያቸው ከአስራ ስምንት ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች መሆናቸውንም ሚኒስቴሩ አያይዞ ገልጿል።

‎ባለፉት ሰባት ወራት በተለያዩ ሀገራት በአስከፊ ሁኔታ ውስጥ ያሉ ዜጎችን ለመመለስ በተጀመረው ሂደት እስካሁን 59 ሺህ 52 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ተመልሰዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0