ማዳጋስካር የቀድሞውን የፀረ-ሙስና ኃላፊ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጋ ሾመች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱማዳጋስካር የቀድሞውን የፀረ-ሙስና ኃላፊ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጋ ሾመች
ማዳጋስካር የቀድሞውን የፀረ-ሙስና ኃላፊ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጋ ሾመች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.03.2026
ሰብስክራይብ

ማዳጋስካር የቀድሞውን የፀረ-ሙስና ኃላፊ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጋ ሾመች

ፕሬዚዳንት ማይክል ራንድሪያኒሪና የቀድሞውን መንግሥት ካፈረሱ ከአንድ ቀን በኋላ ማሚቲያና ራጃኦናሪሰንን አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርገው ሾመዋል፡፡

ራጃኦናሪሰን፤ የሀገሪቱን መንግሥት "በአዲስ መንገድ" በመምራት ተስፋን ይመልሳሉ ሲሉ ፕሬዚዳንቱ ማይክል ራንድሪያኒሪና ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0