https://amh.sputniknews.africa
የመካከለኛው ምሥራቅ ቀውስ ያስከተለውን የነዳጅ እጥረት ለመቋቋም ቁጠባ እንዲደረግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪ አቀረቡ
የመካከለኛው ምሥራቅ ቀውስ ያስከተለውን የነዳጅ እጥረት ለመቋቋም ቁጠባ እንዲደረግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪ አቀረቡ
Sputnik አፍሪካ
የመካከለኛው ምሥራቅ ቀውስ ያስከተለውን የነዳጅ እጥረት ለመቋቋም ቁጠባ እንዲደረግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪ አቀረቡ በግጭቱ ሳቢያ ሀገራት ነዳጅ ማግኘት ቸግሯቸዋል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ችግሩ እስኪፈታ ነዳጅን በቁጠባና ለመሠረታዊ ነገሮች... 16.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-16T10:48+0300
2026-03-16T10:48+0300
2026-03-16T10:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/10/3557383_0:0:800:450_1920x0_80_0_0_cd70950ced05f5abd1da0e5016088d16.jpg
የመካከለኛው ምሥራቅ ቀውስ ያስከተለውን የነዳጅ እጥረት ለመቋቋም ቁጠባ እንዲደረግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪ አቀረቡ በግጭቱ ሳቢያ ሀገራት ነዳጅ ማግኘት ቸግሯቸዋል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ችግሩ እስኪፈታ ነዳጅን በቁጠባና ለመሠረታዊ ነገሮች ቅድሚያ በመስጠት መጠቀም እንደሚገባ አስገንዝበዋል፡፡ “የነዳጅ አከፋፋዮች፣ ማደያዎች እና ተጠቃሚዎች ነዳጅን በቁጠባ፣ ለመሠረታዊ ነገሮች ቅድሚያ በመስጠት ሁላችንም በሃላፊነት ስሜት እንድንጠቀም ለማሳሰብ እወዳለው” ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/10/3557383_100:0:700:450_1920x0_80_0_0_2883c8b01343dc13f8e047fd170a921f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የመካከለኛው ምሥራቅ ቀውስ ያስከተለውን የነዳጅ እጥረት ለመቋቋም ቁጠባ እንዲደረግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪ አቀረቡ
10:48 16.03.2026 (የተሻሻለ: 10:54 16.03.2026) የመካከለኛው ምሥራቅ ቀውስ ያስከተለውን የነዳጅ እጥረት ለመቋቋም ቁጠባ እንዲደረግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪ አቀረቡ
በግጭቱ ሳቢያ ሀገራት ነዳጅ ማግኘት ቸግሯቸዋል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ችግሩ እስኪፈታ ነዳጅን በቁጠባና ለመሠረታዊ ነገሮች ቅድሚያ በመስጠት መጠቀም እንደሚገባ አስገንዝበዋል፡፡
“የነዳጅ አከፋፋዮች፣ ማደያዎች እና ተጠቃሚዎች ነዳጅን በቁጠባ፣ ለመሠረታዊ ነገሮች ቅድሚያ በመስጠት ሁላችንም በሃላፊነት ስሜት እንድንጠቀም ለማሳሰብ እወዳለው” ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X