ኢራን የፈጀውን ግዜ ድረስ እራሷን ለመከላከል ዝግጁ ነች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

ኢራን የፈጀውን ግዜ ድረስ እራሷን ለመከላከል ዝግጁ ነች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ኢራን የተኩስ አቁም ወይም የድርድር ጥያቄ እንዳላቀረበችም አባስ አራግቺ ለሲቢኤስ ተናግረዋል። የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በግጭቱ ዙሪያ የቴህራንን አቋም ገልጸዋል።

ቁልፍ መግለጫዎች፦

አሁን ላይ በዩናይትድ ስቴትስ እና በኢራን መካከል ለጠረጴዛ የቀረበ ምንም አይነት ሀሳብ የለም።

ቀደም ሲል ከዋሽንግተን ጋር በተደረጉት ውይይቶች ኢራን የኒውክሌር ጦር መሣሪያ የማልማት ፍላጎት እንደሌላት በማሳየት ስምምነት ለማድረግ ዝግጁ ነበረች።

የበለፀገ ዩራኒየም በአሜሪካ ጥቃቶች በፈረሱ የኒውክሌር ተቋማት ፍርስራሽ ስር እንዳለ እና በኒውክሌር ኤጀንሲ ቁጥጥር ማግኘት ቢቻልም አሁን ይህን ለማድረግ ምንም እቅድ የለም።

ኢራን ከሌሎች ሀገራት ጋር በሆርሙዝ ሰርጥ ደህንነቱ የተጠበቀ መተላለፊያ ዙሪያ ለመወያየት ዝግጁ ነች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0