https://amh.sputniknews.africa
መካከለኛው ምስራቅ በታሪካዊ መስቀለኛ መንገድ ላይ ይገኛል - የግብፅ ፕሬዚዳንት
መካከለኛው ምስራቅ በታሪካዊ መስቀለኛ መንገድ ላይ ይገኛል - የግብፅ ፕሬዚዳንት
Sputnik አፍሪካ
መካከለኛው ምስራቅ በታሪካዊ መስቀለኛ መንገድ ላይ ይገኛል - የግብፅ ፕሬዚዳንት አብደል ፋታህ አል-ሲሲ፤ ቀጣናው በአሁኑ ወቅት ከባድ ፈተናዎችና ፈጣን ለውጦች እየገጠሙት ይገኛል ሲሉ ገልፀዋል። "እነዚህ ግጭቶች እና ያለው የውጥረት ድባብ በዓለም... 15.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-15T18:59+0300
2026-03-15T18:59+0300
2026-03-15T19:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0f/3554759_0:50:648:415_1920x0_80_0_0_69672fa908136019c0f64609aadeb2e6.jpg
መካከለኛው ምስራቅ በታሪካዊ መስቀለኛ መንገድ ላይ ይገኛል - የግብፅ ፕሬዚዳንት አብደል ፋታህ አል-ሲሲ፤ ቀጣናው በአሁኑ ወቅት ከባድ ፈተናዎችና ፈጣን ለውጦች እየገጠሙት ይገኛል ሲሉ ገልፀዋል። "እነዚህ ግጭቶች እና ያለው የውጥረት ድባብ በዓለም ኢኮኖሚ ላይ ጥላ አጥልተዋል፣ የአቅርቦት ሰንሰለቶችን አስተጓጉለዋል እንዲሁም በመላው ዓለም የኃይል እና የምግብ ዋጋ እንዲንር አድርገዋል" ብለዋል። ፕሬዝዚንቱ ግጭቶችን "በዓለም አቀፍ ሕግ ማዕቀፍ ውስጥ" መፍታት አስፈላጊ መሆኑን በድጋሚ መግለጻቸውን ቢሮአቸው ያወጣው መግለጫ አመልክቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0f/3554759_14:0:634:465_1920x0_80_0_0_95ec044f984954e61582ac28365e59be.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
መካከለኛው ምስራቅ በታሪካዊ መስቀለኛ መንገድ ላይ ይገኛል - የግብፅ ፕሬዚዳንት
18:59 15.03.2026 (የተሻሻለ: 19:04 15.03.2026) መካከለኛው ምስራቅ በታሪካዊ መስቀለኛ መንገድ ላይ ይገኛል - የግብፅ ፕሬዚዳንት
አብደል ፋታህ አል-ሲሲ፤ ቀጣናው በአሁኑ ወቅት ከባድ ፈተናዎችና ፈጣን ለውጦች እየገጠሙት ይገኛል ሲሉ ገልፀዋል።
"እነዚህ ግጭቶች እና ያለው የውጥረት ድባብ በዓለም ኢኮኖሚ ላይ ጥላ አጥልተዋል፣ የአቅርቦት ሰንሰለቶችን አስተጓጉለዋል እንዲሁም በመላው ዓለም የኃይል እና የምግብ ዋጋ እንዲንር አድርገዋል" ብለዋል።
ፕሬዝዚንቱ ግጭቶችን "በዓለም አቀፍ ሕግ ማዕቀፍ ውስጥ" መፍታት አስፈላጊ መሆኑን በድጋሚ መግለጻቸውን ቢሮአቸው ያወጣው መግለጫ አመልክቷል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X