ትራምፕ በሩሲያ ላይ የተጣሉ ማዕቀቦችን ማንሳታቸው ትክክል ናቸው፤ ዘለንስኪ ዓለም ዋጋ እንዲከፍል ነው የሚፈልገው - ተንታኝ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱትራምፕ በሩሲያ ላይ የተጣሉ ማዕቀቦችን ማንሳታቸው ትክክል ናቸው፤ ዘለንስኪ ዓለም ዋጋ እንዲከፍል ነው የሚፈልገው - ተንታኝ
ትራምፕ በሩሲያ ላይ የተጣሉ ማዕቀቦችን ማንሳታቸው ትክክል ናቸው፤ ዘለንስኪ ዓለም ዋጋ እንዲከፍል ነው የሚፈልገው - ተንታኝ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.03.2026
ሰብስክራይብ

ትራምፕ በሩሲያ ላይ የተጣሉ ማዕቀቦችን ማንሳታቸው ትክክል ናቸው፤ ዘለንስኪ ዓለም ዋጋ እንዲከፍል ነው የሚፈልገው - ተንታኝ

የፖለቲካ ተንታኝ አርማንዶ ሜማ፤ ፕሬዚዳንት ትራምፕ በሩሲያ ላይ የተጣሉ ማዕቀቦችን በማንሳት የዋጋ ግሽበት የተጋፈጠውን ዓለም አቀፍ ኢኮኖሚ ለማረጋጋት ጥረት አያደረጉ ነው፤ ዘለንስኪ ግን ማዕቀቦቹ ለሰላም አስፈላጊ ናቸው ማለታቸውን ቀጥለዋል ሲሉ አስረድተዋል።

"በሩሲያ ላይ የሚጣሉ ተጨማሪ ማዕቀቦች የአውሮፓ ኅብረትን ኢኮኖሚ እየጎዱ ነው። በሌላ በኩል በዩክሬን ለሚካሄደው የውክልና ጦርነት ፖለቲካዊ መፍትሔ ለማግኘት ውጤታማ አይደሉም። ዘለንስኪ እውነትም ሰላም የሚሻ ከሆነ በክራይሚያ እና በሌሎች የሩሲያ አካባቢዎች ላይ የሚያደርገውን ጥቃት ማቆም አለበት።"

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0