ከ530 ሺህ በላይ የጤና ባለሙያዎችና ቤተሰቦቻቸው የማኅበራዊ ጤና መድህን ተጠቃሚ ሆነዋል - የኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት
16:28 15.03.2026 (የተሻሻለ: 16:34 15.03.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ከ530 ሺህ በላይ የጤና ባለሙያዎችና ቤተሰቦቻቸው የማኅበራዊ ጤና መድህን ተጠቃሚ ሆነዋል - የኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት
ከመስከረም 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ አሁን 1ሺ 7 መቶ 24 ጤና ተቋማት ላይ በተካሄደ ምዝገባ ከ2መቶ 4ሺህ በላይ የጤና ባለሙያዎች ተጠቃሚ መሆን እንደቻሉ የአገልግሎቱን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ጠቅሶ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።
ይህ አሠራር በግል የሚሠሩ የጤና ባለሙያዎችን አያካትትም።
በጤና መድህን ተጠቃሚ ለመሆን ከደመወዝ እንደማይቆረጥ የተገለፀ ሲሆን የጤና ባለሙያዎች በሁሉም የጤና ተቋማት ያለ ምንም ክፍያ በወቅቱ በመመዝገብ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጥሪ ቀርቧል።
በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X