ኢትዮጵያዊቷ ፎይተን ተስፋይ በመጀመሪያ የማራቶን ውድድር ፈጣን ሰዓት እንዲሁም የሴቶች ማራቶን ሁለተኛውን ምርጥ ሰዓት በማስመዝገብ ታሪክ ሠራች

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያዊቷ ፎይተን ተስፋይ በመጀመሪያ የማራቶን ውድድር ፈጣን ሰዓት እንዲሁም የሴቶች ማራቶን ሁለተኛውን ምርጥ ሰዓት በማስመዝገብ ታሪክ ሠራች

ለመጀመሪያ ግዜ በተወዳደረችበት የባርሴሎና ማራቶን በ2 ሰዓት 10 ደቂቃ 53 ሰከንድ በመጨረስ ከዚህ ቀደም የሴቶች ማራቶን ሪከርድ የነበረውን የትግስት አሰፋን 2:15:50 ሰዓት አሻሽላለች።

የወቅቱ የሴቶች ማራቶን ሪከርድ እ.አ.አ 2024 በቺካጎ ማራቶን 2:09:56 ሰዓት በማስመዝገብ በጨረሰችው በኬንያዊቷ ሩት ቼፕኔግቲች እጅ ይገኛል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0