https://amh.sputniknews.africa
በዩክሬን ጉዳይ የተደረገው የሞስኮ-ፓሪስ ውይይት ያለ ፍሬ ተጠናቋል - የክሬምሊን ቃል አቀባይ
በዩክሬን ጉዳይ የተደረገው የሞስኮ-ፓሪስ ውይይት ያለ ፍሬ ተጠናቋል - የክሬምሊን ቃል አቀባይ
Sputnik አፍሪካ
በዩክሬን ጉዳይ የተደረገው የሞስኮ-ፓሪስ ውይይት ያለ ፍሬ ተጠናቋል - የክሬምሊን ቃል አቀባይ የፈረንሳይ መልዕክተኛ ወደ ሩሲያ መጥተው በዩክሬን ጉዳይ የተካሄደው ውይይት ምንም ዓይነት አዎንታዊ ውጤት አላመጣም ሲሉ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ለአንድ የእንግሊዝ... 15.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-15T15:10+0300
2026-03-15T15:10+0300
2026-03-15T15:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0f/3553015_0:0:800:450_1920x0_80_0_0_b9c29696f135d2fd1217461bfde527d9.jpg
በዩክሬን ጉዳይ የተደረገው የሞስኮ-ፓሪስ ውይይት ያለ ፍሬ ተጠናቋል - የክሬምሊን ቃል አቀባይ የፈረንሳይ መልዕክተኛ ወደ ሩሲያ መጥተው በዩክሬን ጉዳይ የተካሄደው ውይይት ምንም ዓይነት አዎንታዊ ውጤት አላመጣም ሲሉ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ለአንድ የእንግሊዝ ጋዜጣ በሰጡት ቃለ መጠይቅ ገልጸዋል። ግጭቱን ለመፍታት የታለሙ ድርድሮች "ቆመዋል" ሲሉም ባለሥልጣኑ አክለዋል። "አሜሪካውያን ሌሎች ቅድሚያ የሚሰጧቸው ጉዳዮች አሉባቸው፤ ይህም ልብ የሚባል ነው" ብለዋል። ያም ሆኖ ግን፤ ሞስኮ አሁንም ለዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ በሯ ክፍት መሆኑን ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0f/3553015_100:0:700:450_1920x0_80_0_0_2c54f05ed836b4804e876024d9b6081d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በዩክሬን ጉዳይ የተደረገው የሞስኮ-ፓሪስ ውይይት ያለ ፍሬ ተጠናቋል - የክሬምሊን ቃል አቀባይ
15:10 15.03.2026 (የተሻሻለ: 15:14 15.03.2026) በዩክሬን ጉዳይ የተደረገው የሞስኮ-ፓሪስ ውይይት ያለ ፍሬ ተጠናቋል - የክሬምሊን ቃል አቀባይ
የፈረንሳይ መልዕክተኛ ወደ ሩሲያ መጥተው በዩክሬን ጉዳይ የተካሄደው ውይይት ምንም ዓይነት አዎንታዊ ውጤት አላመጣም ሲሉ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ለአንድ የእንግሊዝ ጋዜጣ በሰጡት ቃለ መጠይቅ ገልጸዋል።
ግጭቱን ለመፍታት የታለሙ ድርድሮች "ቆመዋል" ሲሉም ባለሥልጣኑ አክለዋል።
"አሜሪካውያን ሌሎች ቅድሚያ የሚሰጧቸው ጉዳዮች አሉባቸው፤ ይህም ልብ የሚባል ነው" ብለዋል።
ያም ሆኖ ግን፤ ሞስኮ አሁንም ለዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ በሯ ክፍት መሆኑን ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X