የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተርሚናል ማስፋፊያ ፕሮጀክት አስመረቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ አየር መንገድ የተርሚናል ማስፋፊያ ፕሮጀክት አስመረቀ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተርሚናል ማስፋፊያ ፕሮጀክት አስመረቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.03.2026
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተርሚናል ማስፋፊያ ፕሮጀክት አስመረቀ

ተቋሙ የአዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ የሀገር ውስጥ ተርሚናል ማስፋፊያን፤ የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው እንዲሁም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት በይፋ አስመርቋል።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተመሳሳይ በ2016 ዓ.ም በተርሚናሉ የ50 ማሊዮን ዶላር ማስፋፊያ እና ዕድሳት ሥራ አካሂዶ ነበር።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተርሚናል ማስፋፊያ ፕሮጀክት አስመረቀ - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተርሚናል ማስፋፊያ ፕሮጀክት አስመረቀ - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተርሚናል ማስፋፊያ ፕሮጀክት አስመረቀ - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0