"የጥበብ ስጦታ ለኢትዮጵያ ከፍታ"

ሰብስክራይብ

"የጥበብ ስጦታ ለኢትዮጵያ ከፍታ"

17ኛው አዲስ የኪነ-ጥበብ ፌስቲቫል ከላይ የተቀሰውን መሪ ቃል አንግቦ በመስቀል አደባባይ እየተካሄደ ይገኛል።

በዝግጅቱ የኪነ-ጥበብ ውድድሮች፣ ዐውደ ርዕዮች እና ልዩ ልዩ ሥነ-ጥበባዊ ክዋኔዎች እየቀረቡ ነው።

"ፌስቲቫሉ የሕዝቦችን ወንድማማችነት እና አንድነት ለማጉላት የተዘጋጀ ነው" ሲሉ የአዲስ አበባ ባሕል እና ኪነ-ጥበብ ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው በመድረኩ መክፈቻ ላይ ተናግረዋል።

መጋቢት 5 ቀን የተከፈተው አዲስ የኪነ-ጥበብ ፌስቲቫል እስከ ነገ ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0