'ሃንጋሪ በዩክሬን አትገዛም' - ቪክቶር ኦርባን
20:49 14.03.2026 (የተሻሻለ: 20:54 14.03.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
'ሃንጋሪ በዩክሬን አትገዛም' - ቪክቶር ኦርባን
የሃንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዩክሬን የኃይል መተላለፊያ ላይ የፈጠረችውን እገዳ ለመቃወም ዜጎች የሰላም ሰልፍ እንዲቀላቀሉ አሳስበዋል።
ጥሪው ዩክሬን በድሩዝባ ማስተላለፊያ የሩሲያን የነዳጅ አቅርቦት ማቋረጧን ተከትሎ የመጣ ነው።
ዩክሬን ማስተላለፊያው በግጭት ወቅት መጎዳቱን ብትገልጽም፤ ሃንጋሪ ግን ኪየቭ በፖለቲካዊ ምክንያቶች የነዳጅ ፍሰቱን እንደዘጋች አስታውቃለች።
በምላሹ ቡዳፔስት የአውሮፓን ኅብረት
የዩክሬን የ90 ቢሊዮን ዩሮ የብድር ጥቅል አግዳለች።
"ዘለንስኪ እዚህ ትዕዛዝ አይሰጥም" ሲሉ ኦርባን ለዩክሬን ዛቻ ምላሽ ሰጥተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X