https://amh.sputniknews.africa
ውይይት እና ሰላማዊ ግንኙነት የደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ መሠረቶች ናቸው - የደቡብ አፍሪካ ምክትል ሚኒስትር
ውይይት እና ሰላማዊ ግንኙነት የደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ መሠረቶች ናቸው - የደቡብ አፍሪካ ምክትል ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
ውይይት እና ሰላማዊ ግንኙነት የደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ መሠረቶች ናቸው - የደቡብ አፍሪካ ምክትል ሚኒስትር ምክትል ሚኒስትር ታንዲ ሞራካ፤ ደቡብ አፍሪካ ግጭቶችን ለመፍታት ሁልጊዜም "በፓን-አፍሪካኒዝም፣ በሕግ የበላይነት፣... 14.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-14T20:36+0300
2026-03-14T20:36+0300
2026-03-14T20:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0e/3546358_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_ba6524e9a4183df5d1f6ddeb43728f4e.jpg
ውይይት እና ሰላማዊ ግንኙነት የደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ መሠረቶች ናቸው - የደቡብ አፍሪካ ምክትል ሚኒስትር ምክትል ሚኒስትር ታንዲ ሞራካ፤ ደቡብ አፍሪካ ግጭቶችን ለመፍታት ሁልጊዜም "በፓን-አፍሪካኒዝም፣ በሕግ የበላይነት፣ በሕገ-መንግሥታዊ ሥልጣን እና በሰብዓዊ መብት" መርሆች ትመራለች ብለዋል። በዚህ ሳምንት በሚድራንድ በተካሄደ የወዳጅነት እና የውይይት የኢፍጣር እራት ፕሮግራም ላይ ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየታቸውን የሰጡት ሞራካ፤ በዓለም ዙሪያ ግጭት ውስጥ ላሉ ወገኖች "ጉልበታችንና ሀብታችንን ሁሉ ለሰላማዊ መፍትሄ እናውል" ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል። ዝግጅቱ በደቡብ አፍሪካ የፖለቲካ እና የማኅበረሰብ መሪዎች መካከል ውይይትን ለማጎልበት ታስቦ የተካሄደ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ውይይት እና ሰላማዊ ግንኙነት የደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ መሠረቶች ናቸው - የደቡብ አፍሪካ ምክትል ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
ውይይት እና ሰላማዊ ግንኙነት የደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ መሠረቶች ናቸው - የደቡብ አፍሪካ ምክትል ሚኒስትር
2026-03-14T20:36+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0e/3546358_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_7a218423433183ae77c88f1c5cb4df2a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ውይይት እና ሰላማዊ ግንኙነት የደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ መሠረቶች ናቸው - የደቡብ አፍሪካ ምክትል ሚኒስትር
20:36 14.03.2026 (የተሻሻለ: 20:44 14.03.2026) ውይይት እና ሰላማዊ ግንኙነት የደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ መሠረቶች ናቸው - የደቡብ አፍሪካ ምክትል ሚኒስትር
ምክትል ሚኒስትር ታንዲ ሞራካ፤ ደቡብ አፍሪካ ግጭቶችን ለመፍታት ሁልጊዜም "በፓን-አፍሪካኒዝም፣ በሕግ የበላይነት፣ በሕገ-መንግሥታዊ ሥልጣን እና በሰብዓዊ መብት" መርሆች ትመራለች ብለዋል።
በዚህ ሳምንት በሚድራንድ በተካሄደ የወዳጅነት እና የውይይት የኢፍጣር እራት ፕሮግራም ላይ ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየታቸውን የሰጡት ሞራካ፤ በዓለም ዙሪያ ግጭት ውስጥ ላሉ ወገኖች "ጉልበታችንና ሀብታችንን ሁሉ ለሰላማዊ መፍትሄ እናውል" ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል።
ዝግጅቱ በደቡብ አፍሪካ የፖለቲካ እና የማኅበረሰብ መሪዎች መካከል ውይይትን ለማጎልበት ታስቦ የተካሄደ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X