https://amh.sputniknews.africa/20260314/3546068.html
ትራምፕ፤ ቻይና፣ ፈረንሳይ፣ ጃፓን እና ሌሎች ሀገራት የጦር መርከቦቻቸውን ወደ ሆርሙዝ ሰርጥ እንዲልኩ ጥሪ አቀረቡ
ትራምፕ፤ ቻይና፣ ፈረንሳይ፣ ጃፓን እና ሌሎች ሀገራት የጦር መርከቦቻቸውን ወደ ሆርሙዝ ሰርጥ እንዲልኩ ጥሪ አቀረቡ
Sputnik አፍሪካ
ትራምፕ፤ ቻይና፣ ፈረንሳይ፣ ጃፓን እና ሌሎች ሀገራት የጦር መርከቦቻቸውን ወደ ሆርሙዝ ሰርጥ እንዲልኩ ጥሪ አቀረቡ ፕሬዚዳንቱ አሜሪካ የባሕር ዳርቻዎችን በቦምብ እንደምትደበድብ እና "የኢራን ጀልባዎችንና መርከቦችን በተከታታይ በማጥቃት ከባሕሩ... 14.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-14T19:37+0300
2026-03-14T19:37+0300
2026-03-14T19:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0e/3545914_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_94dec13ca058cc29ab2dd20572f4ff87.jpg
ትራምፕ፤ ቻይና፣ ፈረንሳይ፣ ጃፓን እና ሌሎች ሀገራት የጦር መርከቦቻቸውን ወደ ሆርሙዝ ሰርጥ እንዲልኩ ጥሪ አቀረቡ ፕሬዚዳንቱ አሜሪካ የባሕር ዳርቻዎችን በቦምብ እንደምትደበድብ እና "የኢራን ጀልባዎችንና መርከቦችን በተከታታይ በማጥቃት ከባሕሩ እንደምታስወግድ" አስታውቀዋል። ሩሲያ በባህሬን ተረቆ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት የቀረበው የውሳኔ ሐሳብ የአሜሪካ እና የእስራኤልን ጥቃት ችላ በማለት ኢራንን ብቻ ያወግዛል በማለት ቀደም ሲል "ከፍተኛ ቅሬታዋን" ገልጻለች። ሞስኮ የወቅቱ ቀውስ ዋና መንስዔ አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ የሰነዘሩት ድንገተኛ ጥቃት መሆኑን በተደጋጋሚ መግለጿን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0e/3545914_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_101aa399fdff55aa08a8730032914553.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ትራምፕ፤ ቻይና፣ ፈረንሳይ፣ ጃፓን እና ሌሎች ሀገራት የጦር መርከቦቻቸውን ወደ ሆርሙዝ ሰርጥ እንዲልኩ ጥሪ አቀረቡ
19:37 14.03.2026 (የተሻሻለ: 19:44 14.03.2026) ትራምፕ፤ ቻይና፣ ፈረንሳይ፣ ጃፓን እና ሌሎች ሀገራት የጦር መርከቦቻቸውን ወደ ሆርሙዝ ሰርጥ እንዲልኩ ጥሪ አቀረቡ
ፕሬዚዳንቱ አሜሪካ የባሕር ዳርቻዎችን በቦምብ እንደምትደበድብ እና "የኢራን ጀልባዎችንና መርከቦችን በተከታታይ በማጥቃት ከባሕሩ እንደምታስወግድ" አስታውቀዋል።
ሩሲያ በባህሬን ተረቆ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት የቀረበው የውሳኔ ሐሳብ የአሜሪካ እና የእስራኤልን ጥቃት ችላ በማለት ኢራንን ብቻ ያወግዛል በማለት ቀደም ሲል "ከፍተኛ ቅሬታዋን" ገልጻለች።
ሞስኮ የወቅቱ ቀውስ ዋና መንስዔ አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ የሰነዘሩት ድንገተኛ ጥቃት መሆኑን በተደጋጋሚ መግለጿን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X