የቅኝ ግዛት ካሳ 'የአፍሪካ ሕዝቦች የነፃነት ትግል' ተምሳሌት ነው - ቡርኪና ፋሷዊ ተሟጋች

ሰብስክራይብ

የቅኝ ግዛት ካሳ 'የአፍሪካ ሕዝቦች የነፃነት ትግል' ተምሳሌት ነው - ቡርኪና ፋሷዊ ተሟጋች

የሲቪክ ወጣቶች ለሉዓላዊነት ማኅበር ቃል አቀባይ ጁልስ ሴሳር ዋንግሬ፤ የአፍሪካ ኅብረት ለባርነት እና የቅኝ ግዛት ታሪክ ዕውቅና መስጠቱ አጋጣሚ ሳይሆን የአኅጉሪቱ ታሪክ እንዳይረሳ ለማድረግ የተደረገ "የረጅም ጊዜ ትግል ፍሬ" ነው ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"ይህ ሉዓላዊነታችንን በተሻለ ሁኔታ ለማረጋገጥ እና ታሪካዊ እውነታን ለመጋራት የሚያስችል ሕጋዊ ማዕቀፍ ይሰጠናል። ስጋቶቻችንን ለማንጸባረቅ እና በዓለም አቀፍ ሕግ አማካኝነት በሁሉም መድረኮች ድምፃችን እንዲሰማ ለማድረግ የሚረዳ ሕጋዊ መዋቅር ነው" ሲሉ ገልጸዋል።

እንደ ዋንግሬ ገለጻ፤ ይህ እርምጃ አፍሪካ የቀድሞ ቅኝ ገዥ ኃይሎችን ፊት ለፊት የምታገፈጥበት "የባለብዙ-ዋልታ ዓለም መምጣቱን" ያሳያል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0