ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአርባ ምንጭ ዙሪያ እና ጋሞ ዞን በደረሰው አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ እና ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ሐዘናቸውን ገለጹ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአርባ ምንጭ ዙሪያ እና ጋሞ ዞን በደረሰው አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ እና ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ሐዘናቸውን ገለጹ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአርባ ምንጭ ዙሪያ እና ጋሞ ዞን በደረሰው አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ እና ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ሐዘናቸውን ገለጹ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.03.2026
ሰብስክራይብ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአርባ ምንጭ ዙሪያ እና ጋሞ ዞን በደረሰው አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ እና ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ሐዘናቸውን ገለጹ

የሀገሪቱ መሪ ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ጉብኝት መልስ በቀጥታ ወደ አርባምንጭ በማቅናት፤ መንግሥት ለተጎጂ ወገኖች አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ገልጸዋል፡፡

በማኅበራዊ ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ “ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት እንዲቻል ተገቢው ጥናትና ሥራ መከናወን አለበት። የጥንቃቄ ተግባራትም አስፈላጊዎች ናቸው” ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአርባ ምንጭ ዙሪያ እና ጋሞ ዞን በደረሰው አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ እና ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ሐዘናቸውን ገለጹ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአርባ ምንጭ ዙሪያ እና ጋሞ ዞን በደረሰው አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ እና ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ሐዘናቸውን ገለጹ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0